Wednesday, February 26, 2014

‹‹ፀረ ግብረ ሰዶማውያን ህግ ማፅደቅ የመንግስት ስራ አይደለም›› ሚኒስተር ዘነቡ ታደሰ




የሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስተሯ ወይዘሮ ዘነቡ ታደሰ ዩጋንዳ በቅርቡ ያፀደቀቸው ፀረ ግብረ ሰዶማውያን ህግን አምርረውተቃውሞውታል፡፡ዩጋንዳ በቅርቡ ባፀደቀቸው ፀረ ግብረ ሰዶማውያን ህግ በእጅጉ የተከፉ የሚመስሉት ሚኒስተሯ በትዊተር ገፃቸው ዩጋንዳን በመጠቆም ‹‹ማዳላትና ጥላቻ በእኔዋ ውድ አፍሪካ ቦታ የላቸውም፡፡የአለባበስ ስነ ስርዓት መጠበቅ ወይም ፀረ ግብረ ሰዶማውያን ህግ ማፅደቅ የመንግስት ተግባር አይደለም›› ሲሉ ፅፈዋል፡፡

በሚኒስተሯ ስሌት መሰረት ግብረ ሰዶም የሚከለክል ህግ ማውጣትም ሆነ የእነርሱ ተግባር መቃወም መብት ሳይሆን እንደ ጥላቻና ማዳላት ይቆጠራል፡፡በመሆኑም የእርሳቸው አፍሪካ ግብረ ሰዶማውያን እንዳሻቸው የሚፈንጩባት ህግ አልባ አህጉር መሆን አለባት፡፡የእርሳቸው አፍሪካ የአዲስ አበባ ጎደና ተዳዳሪዎችን ሳይቀር ህፃናት ልጆችን አስገድደውም ይሁን በገንዘብ አታልለው እየደፈሩ ያሉት ግብረ ሰዶማውያንን ሃይ ማለት የለባትም፡፡በዚሁ አቋማቸውም ነው የሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስተር ሆነው ህፃናትና ወጣቶችን ሊታደጉዋቸው የሚችሉት፡፡

ይህንኑ ፅሑፋቸውን ተከትሎ ከተከታዮቻቸው ድጋፍና ተቃውሞ የጎረፈባቸው ሚኒስተሯ ከአንድ ቀን በኋላ የትዊተር አካውንታቸው ‹‹በሃከሮች›› እንደተሰረቀባቸውና በስማቸው የተለጠፈው የዩጋንዳ ህግን የሚቃወም ፅሑፉም የክብርት ሚኒስተሯ አለመሆኑን አስተባብሏል፡፡አያይዘውም ችግሩን ለማስተካከል በጥረት ላይ መሆናቸውና ለጊዜው በአካውንታቸው የሚለቀቁ ፅሑፎች አፅንኦት ሊሰጣቸው እንደማይገባ አውታውቀው ነበር፡፡አሁን ግን የትዊተር አካውንታቸው ሙሉ በሙሉ ተዘገቷል፡፡

በትዊተር ገፃቸው ያሰፈሩት ፅሑፍ ብዙ ያላሰቡበትና የዩጋንዳን ተግባር በስሜት ተሞልተው የገሰፁበት በመሆኑ ሳይፀፅታቸው አልቀረም፡፡እሳቸው የሰጡት አስተያየት ግን በኢትዮጵያውያን ህግና ወግ ተቀባይነት የሌለውና በእርሳቸው ደረጃ የሚገኝ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ይፈፅመዋል ተብሎ የማይታሰብ አፀያፊ ፅሑፍ ነው፡፡በአፍሪካ ስም የአንዲት ላዓላዊት ሃገር ውሳኔ በዚሁ ስሜት መቃወማቸውም ተገቢ አይመስለኝም፡፡እንዳውም በሌላ ሃገር የተፈፀመ ቢሆን ንሮ ስራቸውን እስከ ማጣት ያደርሳቸው ነበር፡፡

ባለፈው ህ በድረ ገፆች የበለፀገው አሜሪካዊ በለሃብት የህዝብ ግንኙነት ስራስክያጅ ሆና ስትሰራ የነበረችው ጀስቲንሳኮ የተባለች አሜሪካዊት በትዊተር ገፅዋ ‹‹ወደ አፍሪካ እየሄድኩኝ ነው፡፡ኤድስ እንደማይዘኝ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ስቀልድ ነው፤እኔ ነጭ ነኝ›› ብላ በማሾፏ ከስራዋ ተባርራለች፡፡

Monday, February 24, 2014

‹‹ሕድሪ መለስ ኣይነዕብርን›› ከይዓብር ሕድሪ ስውኣት ኣይንረስዕ





ሕድሪ መለስ ኣይነዕብርን?
ኣብታ ሽምዓ ቃልሲ ህዝቢ ትግራይ ዝተወለዐትላ ወርሒ ለካቲት ኢና ዘለና፡፡እታ ሽምዓ ኣብ መላእ ትግራይ ቃል ቃል ኢላ ብምንዳዳ ንሕና ተጋሩ ቀፃልነትና ጥራሕ ዘይኮነስ ማዕርነትና እውን ክረጋገፅ ክኢሉ እዩ፡፡መብዛሕትና ተጋሩ ተማሂርና ንምንባብን ምፅሓፍን ዘብቀዐትና ሽምዓ ለካቲት ምዝካር ስለዝደለኹ እየ ድማ መብዛሕቲኦም ፅሑፋተይ ብዛዕባ ህወሓትን ቃልሲ ህዝቢ ትግራይን ንከድህቡ ዝፍትን ዘለኹ፡፡

ብወገነይ 11 ለካቲት ሐዚ እውን ‹‹ብርሃን ውፅዓት›› እያ ዝብል እምነት እዩ ዘለኒ፡፡ሽምዓ ለካቲት ካብ ትግራይ ሓሊፋ ኣብ መላእ ኢትዮጵያ ተኾሊዓ እያ፡፡ንቐፃሊ እውን ብዝበለፀ ንክትደምቕ እዩ ሙሉእ ትምኒተይ፡፡እዚ ዝኸውን ግን ‹‹ዓላማ ሽምዓ ለካቲት ተግባራዊ ክኸውን ዝኽእል ውልቀ ሰባት ብዝሓሰቡዎን ብዝወጠኑዎን እዩ›› ዝብሃል ታሪካዊ መሰረት ዘይብሉ ጭርሖ ብምግዋሕ ኣይኮነን፡፡ሽምዓ ለካቲት ዓላማ ውልቀ ሰባት ኣይነበረን፣ዕላማ ብኣሻሓት ዝቑፀሩ ተጋሩ እምበር፡፡ዕላማ ሽምዓ ለካቲት ዲሞክራስያዊትን ምዕብልትን ኢትዮጵያ ንምፍጣር እምበር ሽም ገለ ውልቀ ሰባት ብሃገር ደረጃ ንክገንን ከም ታቦት ንክምለኹን ኣይነበረን፡፡

‹‹ሕድሪ መለስ ኣይነዕብርን››

ተጋዳላይን ቀዳማይ ምኒስተር ሃገርናን መለስ ዘይናዊ ብ2004ን ዓ.ም ካብዛ ዓለም እንትፍለየና ከም መጠን ትግራዋይን ሰብኣዊ ፍጡርን ብጣዕሚ እየ ሓዚነ፡፡ብፋላይ ድማ ካብቶም ቀዳሞት ተጋደልቲ ህወሓት ብዕድመ እት ዝንኣሰ ስለዝነበረ ሃንደበታዊ መስዋእቱ ብጣዕሚ መደንገፂ እዩ ነይሩ፡፡ዘይደንገፀን ምሒር ዘይሓዘነን ትግራዋይ እውን ዝነበረ ኣይመስለንን፤ውልቃዊ ፀገም ካብ ዝነበሮም ወፃኢ፡፡

ብኣንፃሩ ድማ ሞት መለስ ንታሪኻዊ ፀላእቲ ህዝቢ ትግራይ መርዓ እዩ ኾይኑሎም፡፡ብምሒር ታሕጓስ ከም ዒሉን ኣጥዓን ዝሕምብጡ ብዙሓት ነይሮም፡፡ህዝቢ ብሕሱም ሓዘን ዝሕንዝሕ ይበኪ ኣብ ዝነበረሉ እዋን ብታሕጓስ ፍንጭሕ ክብሉ ዝበሉን ዓለበኦም ቐዲዶም ክድርብዩ ቅሩብ ዝቐረዮምን ጨካናት ትዓዚብና ኢና፡፡
ብትሓደ ጫፍ ዝሓዝኑን ዝነብዑን ቡዙሓት ነይሮም፡፡ብትኻሊእ ጫፍ ድማ ዝዕልሉን ብታሕጓስ ቃጣዕ ክብሉ ዝነቐሉን ነይሮም፡፡ብትሓደ ፅንፊ ሞት መለሰ ካብ ሰማይ ከምዝወረደ ፀጋ ዝቖፅርዎን ንዐኡ ስዒቡ ድማ ብቀጥታ ሰበስልጣን ናይ ምዃን ዕድል ኣብኢዶም ከምዝኣተወት ገይሮም ዝቖፀርዎ ነይሮም፡፡እንዳ ህወሓት እውን ጠራዕራዕ ተቓወምቲ ሓቂ ግድእዩ መሲልዎምስ መለስ መለስ ክብሉ ይስመዑ ነይሮም፡፡

ንዕኡ ስዒቡ ድማ እዩ ‹‹ሕድሪ መለስ ኣይነዕብርን›› ዝብሃል ጭርሖ ኣብ ኩሎም ኩርናዓት ሃገርና ይልጠፍ ዝነበረን ብተለቪዥን፣ብጋዜጣን ካልኦት መራኸብቲ ሓፋሽን ሰሙን ሙሉእ ንዕስራን ኣርባዕተን ሰዓታት ዝስበኽ ዝነበረ፡፡ኩሎም ካድረታትን ሓለፍትን ህወሓት ብዘይካ ‹‹ሕድሪ መለስ ኣይነዕብርን›› ዝትብሃል ጭርሖ ካሊእ ኣይነበሮምን ክብሃል ይክኣል፡፡ሐዚ እውን መጠኑ ከምቲ ዝሓለፈ ኣይኹን እምበር እቲ ጭርሖን ፍከራን መሊኡ ኣይተቋረፀን፡፡
ኣብቲ መጀመርያ እዋናት ምግዋሕ እታ ጭርሖን ካልኦት ፈኸራታትን ከም እዋናውን ወድዓውን ገይረ እየ ዝወስዶም ነይረ፡፡ሐዚ ሐዚ ግን እናተሓሳሰበኒ መፂኡስ እዛ ፅሕፍቲ እዚኣ እውን ንከዳልዋ ተገዲደ፡፡ኣባላትን ኣመራርሓታትን ህወሓት ‹‹ሕድሪ መለስ ኣይነዕብርን›› እናበሉ ምጭራሖም እንትቕፅሉሉ ኣነ ክዓ እዞም ዝስዕቡ ሕቶታት ክሓትት ጀሚረ፡፡

Sunday, February 16, 2014

‹‹የህወሓት ተልእኮ ኤርትራን ማስገንጠል ነበር›› አበርሃ ደስታ






ከአብርሃ ደስታ ጋር በአንድ ነገር እንለያያለን፡፡እርሱ ታሪክ በማፍረስ ታሪክ መስራት ይፈልጋል፤እኔ ግን በተሰራው ታሪክ ላይ ሌላ ተጨማሪ ታሪክ መስራት እንጂ የነበረውን እንዲፈርስ አልፈቅድም፡፡ህወሓት ደርግን የመሰለ ጭራቅ በማስወገድ ታሪክ ሰርቷል፡፡አብርሃ ያ ታሪክ አፍርሶ ለመንገስት በመፍጨርጨር ላይ ይገኛል፡፡

የህወሓት ተልእኮ ኤርትራን ማስገንጠል ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብን ከደርግ መንጋጋ መንጭቆ ማስወጣት ነበር፡፡በምትኩም ሁሉም ብሔር ብሔረ ሰቦችና ህዝቦች በእኩልነትና በፍቅር የሚኖርባት ዴሞክራስያዊት ሃገር መገንባት፡፡የህም የሁሉም ገዢ የሆነው ህገ መንግስት አዘጋጅቶ እንዲፀድቅ በማድረግ እውን አድርጎታል፡፡የኤርትራ መገንጠል የአፈፃፀም ችግር ነበረው ካላልን በስተቀር ህገ መንግሰቱ ተግባራዊ የሆነበት ከስተት ነበር፡፡

 ለምን ይሆን ታድያ አብርሃ ድስታና ‹‹ለኢትዮጵያ አንድነት›› ቆመናል እያሉ ወናፈ የሚነፉ ተቃዋሚዎች ‹‹የህወሓት ተልእኮ ኤርትራን ማስገንጠል ነበር›› የሚሉት? ኧረ ከቶ ለምን ይሆን ህገመንግስቱ ተግባራዊ በመሆኑም ተግባራዊ ሳይሆን በመቅረቱም አምርረው የሚቃወሙት?በደርግ ዘመን ሰብአዊና ዴሞክራስያዊ መሰሎችን መጠየቅ ለሞት ይዳርግ መኖሩን ስለረሱት ነው? ደርግ የሚያደርገው ማንኛውም ነገር(በቀይሽብር ትውልድ መፍጀትም ምጭምር) መደገፍ እንጂ መቃወም የማይታሰብ መሮን ረስተውት ነው? የእነዚህ ጥያቄዎች መልስ እንደሚከተለው አስፍሬዋለሁና አብረን እንየው፡፡

እኛ ኢትዮጵያውያን ታሪክ ከመስራት ይልቅ ታሪክ ማፍረስ በእጅጉ ይቀለናል፡፡ከሁለት ሶስት ሺህ ዓመታት በፊት ሃገራችን የዓለም ስልጣኔ ቁንጮ ከሚባሉት አንዷ ነበረች፡፡የያኔዎቹ ኢትዮጵያውያን ታሪክ ሰሪዎች ነበሩ፡፡ምንጊዜም የማይደበዝዙ ዓሻራዎቻቸውም እንሆ ዛሬም በሃገራችን ቆሞው ይገኛሉ፡፡እነዝያ ከአንድ ቋጥኝ ተፈልፍለው የተሰሩ የአክሱም ሃወልቶችና ላሊበላን ጨምሮ በየአከባቢው የሚገኙ ውቅር አብያተ ክርስትያናት የእዚሁ ተምሳሌት ናቸው፡፡

እነዚህ ታሪካዊ ቅርሶች ዛሬ ደግመን መስራት አንችልም፤ እንዴት እንደተሰሩም የምናውቀው ነገር የለም፡፡ምክንያቱም ከዛኛው ዘመን ጀመሮ የተሰሩትን ስናፈርስ እንጂ ስንገነባ አልኖርምና ነው፡፡በተሰሩት ላይ ተጨማሪ መስራት ሳይሆን የተሰሩትን ስናፈርስ ኖረናል፡፡ውጤቱም ከዓለም የስልጣኔ ቁንጮነት በዓለም የድህነትና የኋላ ቀርነት እንዲሁም የርሃብ ተምሳሌት ወደ መሆን ተሸጋግረናል፡፡ልክ እንደካሮት ቁልቁል ወርደናል፤ምንም ዓይነት መሬት ስህበት ሳያደናቅፈን ዱብ ነበር ያልነው፡፡ፈረንጆቹ ‹‹free fall›› የሚሉት አወዳደቅ ነበር የወደቅነው፡፡

በጣም የቆየውን ይቆይልንና ከደርግ ዘመን እንጀምር፡፡ደርግ ሃገርና ህዝቦችዋን በማፍረስ ገናና ከሆኑ መንግስታት ግንበር ቀደም ነበር፡፡የአንድ ትውልድ ወጣት በቀይሽብር አማካኝነት አርደዋል፤የተቀሩትንም በየጦርነቱ እየማገደ አስገድለዋል፡፡አፄ ሃይለስላሴ የጀመሩት የወሎና የትግራይ ረሃብም እጅግ በጣም በከፋ መልኩ አባብሶት ሃገራችን በ1977 ዓ.ም ትግራይ ውስጥ በተከሰተው ረሃብ በዓለም ደረጃ እንድትታወቅ አድርገዋል፡፡ያድርቅ በሚልዬን የሚቆጠር የትግራይ ህዝብ በረሃብ ፈጅተዋል፡፡

ደርግ የ77 ዓ.ም ረሃብ እየተባለ ለሚጠራው የትግራይ ህዝብ እልቂት የእህል እርዳት በማቅረብ ከመከላከል ይልቅ እጅጉ እንዲባባስ ነበር ያደረገው፡፡በሰፈራ ስም ህዝቡን በሃይል እያፈሰ ምንም ዓይነት መሰረተ ልማት ወዳልነበረበት ጫካ ስለወረወረው በወባና ሌሎች ተላላፊ በሽታዎች እንደ ቅጠል እንዲረግፍ አድርጎታል፡፡እናትና ልጅ፣ ባልና ሚስት ወዘተ በጉልበት በመለያየት የህዝቡ መሰረታዊ ንሮ አናግቶታል፡፡በአጠቃላይ ‹‹ዓሳን ለመያዝ ባህሩን ማድረቅ›› በሚል ስሌት የትግራይ ህዝብን አውድሞ የንግስና ዘመኑን ለማራዘም ያልፈፀመው ጭካኔ አልነበረም፡፡

ህወሓት የትግራይ ህዝብን ከዚሁ ነፍብሰ በላ አውሬ መንጋጋ ፈልቅቆ ለማውጣት ነበር የታገለው፡፡አድርጎታል ደግሞ፡፡መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከአውሬው በማዳንም የቁርጥ ቀን ልጅ መሆኑን አስመስክሯል፡፡ያኔ ደርግን በሚያውቀው ቋንቋ ከማናገር ውጪ ሌላ አማራጭ አልነበረም፡፡ከመተኮስ ውጪ ምንም አያውቅም ነበር፤ ተቃወምከው አልተቃወምከው በጠብ መንጃ ካልሆነ በስተቀር ሌላ ማግባብያ አልነበረውም፡፡

ህወሓት በሚገባው ቋንቋ አነጋግሮታል፡፡የትግራይ ህዝብ ደርግ በመደምሰሱ ነው እንደ ህዝብ ቀጣይነቱን ያረጋገጠው፡፡ከላዩ ላይ እየተንከባለለ ደፍጥጦ ሊያጠፋው የነበረው ትልቅ ቋጥኝ ሲወርድለት እፎፎፎይ! ነብረ ያለው፡፡ዛሬም፣ ነገም ለወደፊቱም ህወሓት ደርግን የመሰለ ጭራቅ በመደምሰሱ ሲሞገስ ይኖራል፡፡ከላይ እንደገለፀኩት ደርግ ከጦርነት ውጪ ሌላ የማያውቅ ዲዳ ነበር፡፡ኢድዩ፣መኢሶን፣ኢህአፓ፣ኦነግ ወዘተ ሊግባቡት አልቻሉም፡፡የልቡ ህመም ያወቀለት ብቸኛው ህዝባዊ ድርጅት ህወሓት ነበር፡፡

Thursday, February 13, 2014

‹‹ግማሽ አካሌን ከከፈልኩባት ድርጅት ከሞት በስተቀር የሚለየኝ የለም!››



…የትግል ስሙ አርዐዶም ይባላል፡፡የምንጊዜም ምኞቱ ተምሮ አስተማሪ መሆን ነበር፤አልሆነለትም፡፡በ1972 ዓ.ም 11ኛ ክፍል እንደደረሰ ትምህርቱን አቋርጦ ከህወሓት ጋር ለመቀላቀል ወቅቱ እንዳስገደደው ነው የሚናገረው፡፡ታጋይ የመሆን ፍላጎት ኖሮት ባያውቅም ዕጣ ፈንታው ግን ከዛው እንዲያመልጥ አልፈቀደችለትም፡፡የትናንቱ ታጋይ፣የዛሬው የ60 ዓመት አዛውንቱ አርዓዶም እንደሚከተለው ነበር ከታሪኩ ቀንጭቦ ያጫወተኝ፡፡

‹‹…አብሮ አደጎቼ በአብዛኛው በደርግ ወታደሮች ተገፈው ተወሰዱ፤ለውትድርና፡፡የተቀሩት ኢህአፓ ናችሁ፣ምንትስ ናችሁ ተብለው ታሰሩ፤ተገድለው በየመንገዱ ተጣሉ፡፡የእኔ ዕድልም ከዝያ አያመልጥም ነበር፡፡ጓደኞቼ ኢህአፓ እንደሆን ብዙ ጊዜ ሊያሳምኑኝ መኩሮው አልተሳካላቸውም፡፡ደርግ በግዴታ ማስታጠቅ ሲጀምር ግን ተምሮ አስተማሪ የመሆን ህልሜ እንደ ጉም በኖ ሲጠፋ ታየኝ›› አለኝ፤ወደ ሩቅ አሻግሮ እያየ፡፡እርሱ ወደ ሚያየው አቅጣጫ ተመለከትኩ፤ ብዙ ነገሮች ስለተደረደሩ ዓይኖቹ ምኑ ላይ እንዳነጣጠሩ ሊገባኝ አልቻለም፡፡ነጭ ፀጉር የተቀላቀለበት ሪዙን በግራ እጁ ወደ ታች ሳብ ሳብ እያደረገ ትንሽ አሰበና በረዥሙ ተንፍሶ ቀጠለ…

Sunday, February 9, 2014

‹‹ኢህአዴግ በዚህ ኣካሄዱ በቀጣዩ ምርጫ በዝረራ ይሸነፋል››ቢንያም ከበደ




ብንያም ከበደ(ቤን) የኢትዮጵያፈረስት ድረገፅ ባለቤትና ብሎገር ነው፡፡በሃገራቻንም በድምፅና በተንቀሳቃሽ ምስል የተቀነባበሩ ዝግጅቶች በማቅረብ ብቸኛውና ቀዳሚው በግሉ የሚሰራ ጋዜጠኛ ነው ለማለት ይቻላል፡፡ሰሞኑን ታድያ ‹‹ኢህአዴግ ክብደቱ ካልቀነሰ ለህይወቱያሰጋዋል›› በሚል አርእስ ያዘጋጀው የድምፅ ሓተታ ያልተለመደና የኢህአዴግ ውድቀት አሁን የተገለጠለት ነብዪ አስመስሎታል፡፡

የኢህአዴግ ውድቀት እያፋጠነው ያለው ራሱ ኢህአዴግ መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ አብጠርጥሮ የሚያውቅ ቢሆንም ለቤን ግን ገና አሁን ነው የተገለጠለት፡፡አንድ ሃገሬን ካለፉት ስርዓቶም በበለጠ እያስተዳደርኩ ነው የሚል መንግስት ‹‹የህዝብ ሮሮ አታሰሙኝ፤ሮሮ የሚያሰሙት የህዝብና የመንግስት ጠላቶች ናቸው፣የእኔ መልካም ምግባሮች ብቻ በብዙ እጥፍ እያባዛችሁ ንገሩልኝ፣ችግሮች የተፈጠሩት በጥቅቲ ስግብግብ ነጋዴዎች ነው…ምንትስ ነው››ማለት ከጀመረ መንግስትነቱን አብቅቶለታል ማለት ነው፡፡እስካሁን በስልጣን ላይ የቆየውም በተቃዋሚዎች ድክመት ነው ቢባልም ማጋነን አይሆንም፡፡

‹‹እውነቱን እንነጋገር ካልን ኢህአዴግ ቦርጫም ሁኖዋል›› የሚለው ቤን፣በማከለም፣ ‹‹ደሞ ለጤናው በጣም አደገኛ የሆነ ቦርጭ፡፡›› ይለናል፡፡የቤን አንጋገር እውነትም ነብዪንት የተለበሰ ያስመስልበታል፣‹‹እውነት እውነት እላችሁዋለሁ ብዙ ኪሎ መቀነስ አለበት፡፡አለዛያ የተሸከመው ኮሌስትሮል እንዳይገድለው ያሰጋል…›› ታድያ ሞት ብርቅ ነው እንዴ?የኢህአዴግ ስብስብ ይቅርና የስንት ሰማእቶችም ታሪክ ሁኗል፡፡ይልቅ የሚያሰጋው ኢህዴግን የሚተካው ፓርቲ ከኢህአዴግ የተሸለ ይሆናል ወይ የሚለውን ነው፡፡እንጂ ኢህአዴግ እማ ስልጣን የሰለቸው ነው የሚመስለው፤ እጅ እጅ ካለው ቆይተዋል፡፡

 እንደ ቤን እይታ ኢህአዴግ በሁለት ይከፈላል፤የድሮና የዘንድሮ፡፡

‹‹የድሮዎቹ ኢህአዴጎች ለህዝብ ማንኛውም መስዋእት ለመክፈል የማያመነቱ ነበሩ… ምርጦች ነበሩና…ግለኝነት የማያጠቃቸው ነበሩና…››እንደ ቤን ገለፃ ከሆነ የድሮዎቹ ኢህአዴጎች ‹‹ህዝብ ለማገልገል የተፈጠሩ …ልዩ ትውልድ የሚመስሉ…›› ናቸው … እያለ የድሮ ገድላቸው የዘረዝር እና እነ አባይ ፀሃየ፣ ስዩም መስፍን፣መለስ ዜናዊና ጌታቸው አሰፋን በምሳሌነት ይጠቅስልናል፡፡

‹‹አቶ መለስ በዚህ ስንት መስራት በሚችልበት እድሜው ለዘልአለሙ ያንቀላፋው  የውስጥ ህመሙን መመልከቱን ትቶ ሃገራዊ ህመም ላይ በማትኮሩ ነበር፡፡ለራሱ ጊዜ አይሰጥም ነበር…››

‹‹ስዩም መስፍን የውጭ ጉዳይ ምኒስተርነቱን አንዲት ጥይት ተኩሶ ላማያውቀው ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አስረክቦ በአምባሳደርነት ወደ ቻና የደዋል..››
‹‹አባይ ፀሃየም ከጠቅላይ ምኒስተር አማካሪነት የስኳር ፋብሪካ አስተዳዳሪ ለመሆን አላንገራገረም…›› እያለ እንደ መላእክት ካወደሳቸው በኋላ እንድያ የሆኑበት ምክንያት ሲገልፅ ደግሞ የድሮ አባላት ብዙ ተጠንተውና ‹‹በመንፊት ተንጎባልለው›› የአባልነት ካርድ ስለሚያገኙ ነው፡፡

  የዘንድሮዎችን ደግሞ እንደሚከተለው ይገልፃቸዋል፡፡


Saturday, February 8, 2014

ሳጓታት ተጋደልቲ ትግራይ





ተስፋይ ብርሃነ ዝብሃል ናይ ፌስቡክ መሓዛይ እዞም ዝስዕቡ ሳጓታት ተጋደልቲ ብምዝርዛር ንሕና እውን ዘስታወስናዮም ንክዝርዝር ‹‹እስኪ ናታትኩም ወስኹ›› ብምባል ዓዲሙና፡፡
 ቆሚጥ፣ ሰቦቓ፣ ሰውሰቀል፣ ላፍላፍ፣ ቖቋሕ፣ ሃንጀማይ፣ ቸንቶ፣ ሸሪፎ፣ አይዕዘር፣ ዋዕሮ፣ ዳያን፣ ሳንቲም፣ ኩቺ፣ ጅቡቲ፣ ሰርገንቲ፣ ጋኖ፣ አርማቱራ፣ ዝንጉሪር፣ ልጄ፣ ጆቤ፣ ኢንች፣ አባ ትልቁ፣ እምብብ፣ ነቕንቕ፣ ወዲ ኮበል፣ ወዲ ሰዉቂ፣ ከፈር፣ ኪነት፣ አሰክሕ፣ ድልዊ፣ ደፍተራ፣ ድንኩል፣ ፓትሪስ፣ ዓማር፣ ሽላ

ኣነ ድማ ንዚኦም ዘኪረ፡- ማንደላይ፣ኣሞራ፣ገበል፣ጉማ ፣ ሻምላ፣ ቐሺ ትካቦ፣ሳዕብያ፣ቀጭሕርሙ  
ካብዚኦም ንገሊኦም ብኣካል ይፈልጦም እየ፡፡ኣብቲ ተወሊደ ዝዓበኹሉ ከባቢ ንዝተወሰኑ ኣዋርሕ ኣብ ገዛና ይነብሩ ነይሮም… ብፍላይ ኣብ መጀመርያ ሰማንያታት…

….ሽላ፣ ሻምላ፣ገበል፣ቀጭሕርሙ፣ቐሺ ትካቦን ጉማን ብዓይነይ ርእየዮም እየ፡፡ምስ ተጋደሊቲ ትግራይ ብዙሕ ተዘክሮ ኣለኒ፡፡ስብእናይ ኣብ ምቕራፅ እውን ካብ ወለደይን መምህራነይን ብዘይንእስ መልክዑ ዓብዪ ግደ ዝተፃወቱ ይመስለኒ፡፡ሐዚ ሐዚ ግን ውልቃዊነት ዘጥቅዐኒ ዘሎ ይመስለኒ፡፡ብምዃኑ ድማ ንቶም ተባዓት ተጋደልቲ ትግራይ ምስ ዝዝክር ሰውነተይ ኽምትት ይብለኒ እሞ ይስከፍ፡፡እቶም ሐዚ እውን ካብ ኣእምሮይ ዘይጠፍኡ ተጋደልቲ ከም ዝስዕብ ይዝክሮም…

ሽላ፡- ቀጢን ነዊሕ እንትኸውን ጎይዩ ዝስዕቦን ዝቕድሞን ከምዘይነበረ እዮም ዝነግሩኒ ነይሮም፡፡ተኲሱ ከምዘይስሕት እውን ብፆቱ ይምስክሩሉ፡፡ኩሉ ግዜ ስሓቕ ዘይፍለዮ ምቕሉልን ተፃዋታይን፡፡ጉተናኡ ፍሉይ እዩ ነይሩ ብጣዕሚ ነዊሕን ዝተሰንተረን፤ ጉተና ሂድሞ!!!ሽላስ ብሂወት ዶኾን ትህሉ ወይስ እዛ ውሒጣ ዝተፅቅጥ መሬት በሊዓትካ?

ገበል፡- ድማ ነዊሕን ድዱል ሰውነት ዝተዓደለ ሰልዐም ጎበዝ እዩ ነይሩ፡፡ ብሬን ምስ ዙርያ ጥምጥም ጠያይቱ ከም ሽጉጥ እዩ ኣንጠልጢሉ ዓቐብን ቁልቁልን ዝሕንብጥ ይብሉዋቶ፡፡ፀጉሪ ርእሱ ልሕስ ኢሉ ዝተላፀየ እዩ፤ ከሞቶም ናይ ሎሚ ‹‹ራፐራት››፡፡ኣብየት መንእሰይ!!!ንሱ ኣብዝተሳተፎ ዓውደ ውግእ ፀላኢ ተዋሒጡ ከምዝተርፍ ይዛረቡ ነይሮም ብፆቱ፡፡ብሓቂ እውን ገበል እዩ ዝመስል ነይሩ፡፡ ገበል ትኽክለኛ ስሙ ሲሳይ ከም ዝኾነ ነጊሩኒ ነይሩ… ኣዴኡ ሲሳይ እናበላ እየን ኣዕብየንኦ፡፡ ኣበይ ኾን ትህሉ???

ቀጭሕርሙ፡-ሓፂርን ድልዱል ቁመና ዝነበሮ ቀይሕ መልከዐኛ እዩ ነይሩ፡፡ክዛረብ ከሎ ክቕልጥፍ ርኢኹም ኣይትፈልጡን፤ማሽን እምበር ሰብ ከምኡ ብፍጥነት ክዛረብ ርእየን ሰሚዐን ኣይፈልጥን፡፡ብስሩ እውን ታይ ከምዝብል ፈልየ ኣይፈልጦን ነይረ፡፡ከንቀሳቀስ ከሎ እውን ሸለው፣ሸለው እናበለ እዩ ዝኸይድ ነይሩ፡፡ኩሉ ነገሩ ጥርንፍንፍ ዝበለ ጥዩ ተጋዳላይ ነይሩ፡፡ተኽላይ ገብረዝጊሄር ዝብሃል ካብ ኻልኣይ ብርኪ ቤት ትምህረቲ ክሳብ ዩኒቨርስቲ ሓቢርና ዝተመሃርና ብጣዕሚ ዝፈትዎ ዓርከይ ንቀጭሕርሙ የዘክረኒ፡፡ብቂሖም ጥራሕ ይፈላለዩ፤ ተኽላይ ፀሊም እዩ፡፡ተኽላይ ኣንታ ቀጭሕርሙንምንታይ ኢኻ ጠፊእኻ ሎምስ?

Tuesday, February 4, 2014

ሰላም ባስ የህዝብ መመላለሻ አክስዮን ማሕበር የተጓዦች ሰላም እያሳጣ ነው




የትግራይ ልማት ማሕበር(ማ.ል.ት) ስያሜው እንደሚያመለክተው ትግራይን ለማልማት ታልሞ በትግራይ ተወላጆች መልካም ፍቀድ የተቋቋመ ማሕበር ነው፤ በእያንዳንዳቸው የትግራይ ተወላጆች በፈቃደኝነት የተመሰረተ ወርሃዊ መዋጮ፡፡ድሮም ዘንድሮም ማ.ል.ትን በገንዘቡ ወይም በእውቀቱ የማይረዳ ጤነኛ የሆነ የትግራይ ተወላጅ የለም ማለት ይቻላል፤በሃገር ውስጥም ከሃገር ውጭም፡፡

ሰላም ባስ የህዝብ መመላለሻ አክስዮን ማሕበር(ያኔ አክስዮን ማሕበር ሳይሆን ‹‹ሰላም ባስ›› ነበር የሚባለው) ታድያ በ1987 ዓ.ም ነበር በወቅቱ የነበረው የመጓጓዣ እጥረት ለመቅረፍ ታስቦ በማ.ል.ት አማካኝነት የተቋቋመው፡፡አክስዮን ማሕበሩ በ13.7 ሚልዮን ብር መነሻ ካፒታልና 25 አይቬኮ አውቶብሶችን ይዞ ነበር ስራውን በይፋ የጀመረው፡፡አውቶብሶቹ እያንዳንዳቸው 51 የመቀመጫ ወንበር ያላቸው ናቸው፤አሁንም ያኔም፡፡

እርግጥ ማሕበሩ እንደሌሎቹ በማ.ል.ት የተቋቋሙ ህዝባዊ ድርጅቶች ሁሉ የመጓጓዣ እጥረቱን ከመቀነሱ ባሻገር ህዝብን በትጋትና በጥራት በማገልገሉ ረገድ ትልቅ ድርሻ ተጫውተዋል፡፡በሙቸቱንና የተጓዦች ድህንነት በመጠበቅም ቢሆን ከዛሬዎቹ መንግስታዊ የህዝብ መመላለሻ አውቶብሶች ጋር ሲነፃፀር ተመራጭ ነው፡፡በፍጥነትም የሰላም ባስ አውቶብሶችን የሚፎካከር ያለ አይመስለኝም፤ ሰላም ባሶች ጥዋት ከአዲስ አበባ ተነስተው በአንድ ቀን መቐለ ገብተው ያድራሉ፡፡

Monday, February 3, 2014

Human Beings as Machines: Managerial thinking of Ethiotelecom



Two out of different functions of management are organizational structure and staffing.

 Organizational structure is formulated according to the organizations goals, objectives and values. For an engineer organizational structure may mean low level design (LLD) of strategic planning. The engineer specifies appropriate location, on that location which building, on which floor, how many racks to mount, how many slots each rack should have, how many servers, hard disks, disk arrays and what type of communication is needed etc. And then in which slots to mount the servers, hard disks and disk arrays.

Finally, installation takes place, both hardware and software, then testing and then maintenance. It continues that way.
For the management body (board of directors) after organizational structure (LLD in engineering terminology) is designed staffing follows by. Staffing is assigning duties and responsibilities. For the engineer this means installation. Continues assessment (evaluation) and training for the management body are termed as testing and maintenance (for the engineer).

For the engineer every component of the system is crucial, for the system to work properly. Power, network communication, storage and processing must integrate and work synergistically to produce higher output.  As a result all of them are given equal weight, equal follow up, equal testing and maintenance. Here there is no so-called hierarchy.

In management there is no equality. Importance increases as one goes up the organizational structure. And so do the benefits. But work load decreases. The responsibility of the management body is throwing down hot potatoes to the lower staff.  The so-called collaborative management is, hence, impractical. All organizations prioritize classical hierarchy – because the management body is the most egoistic body of any organization.

In organization I’m working for this egoistic nature is prevalent. The management body is meant to solve organizational problems or to assign people that solve problems. But what is happening, in our case, is to the contrary. For all internal problems, what the management body is looking for is external solutions.

 But things cannot be solved that way. Inside out approach of solving problems is long lasting, yet they don’t like. They instead blind fold themselves and frantically run for outside in approach of solving problems. They are always in search of machines, not capable human beings.

That’s why no matter how much we invest to transform the organization; it never moves even a single step forward.

According to Public relations professionals, for any organization two things are crucial for its continuity: employees and customers. Employees are crucial Internal customers are employees, whereas customers and business partners are external customers.

Therefore, to achieve its objectives an organization must focus on its employees and its customers. It must satisfy their needs and respect their values. It must build a very strong relationship at least with both of them. Negative relationship is tantamount to failure. Neutral is okay, yet not enough. Positive (strong) relationship is what the PRs department is expected to build.

In the organization I’m working for employees have lost hope on the company, the customers don’t trust it either. With both crucial entities, there is almost no communication. This means the organization doesn’t know whether it s customers are satisfied or not. 

And this in turn leads us to conclude that the company doesn’t know what its objectives are. Which of its values are un-compromisable and which can be tolerated.Its objectives, mission, vision and values are nothing more than paper values. This is the main problem of our company.