Sunday, March 30, 2014

ቀሽም ፅሑፍ እየፃፉ ጊዜ ከማጥፋት ራስን ማጥፋት ይሻላል?




በእኔ ፅሑፎች በጣም የተሰላቸ የሚመስል አንድ አንባቢ እንደሚከተለው መክሮኛል፡፡‹‹ይህን የመሰሉ ቀሽም ፅሑፎች እየሞነጫጨርክ የራስህና የአንባቢዎችህ ወርቃማ ጊዜ ከምታጠፋ ለምን ራስህን አታጠፋም?››
አስቅኝና አስገራሚ ጥያቄ ነው፡፡አንድ አንድ ሰዎች እንዲሁ ተስፋ ለማስቆረጥና አጉል ለማሳቀቅ ሲሞክሩ ያስቃሉ፡፡ውድ አንባቢና የመረረው ተቺየ ሆይ፣ ጥያቄህን በጥያቄ ልመልስልህ ነው፡፡መቼም ይህ ፅሑፌም ቀስም እንደሚሆንብህ ይገባኛል፡፡ይሁን እንጂ ሌላ አማራጭ የለኝም፡፡

ራስን ማጥፋት ጊዜን እንደ ማጥፋት ቀላል ነው እንዴ? ራስን መግደል ጊዜን የመግደል ያህል ቀላል ቢሆን ንሮ በጠና ታመው በየሆስፒታሉ የሚማቅቁ ሰዎች፣ ወንጀል ፈፅመውም ይሁን የእንድ ጥጋበኛ ባለ ስልጣን ወይም ባለሃብት ፊት በማየታቸው ብቻ በዕድሜ ልክ እስራት ተፍርዶባቸው በየእስር ቤቱ ታሽገው የሚኖሩ ወገኖች ራሳቸው በማጥፋት አይገላገሉም ነበር ትላለህ? ራስን ማጥፋት መፍትሔ ቢሆን ንሮ በመቶ ሽዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ወደ ዓረብ ሃገሮች ይሰደቱ ነበር?

ውድ አንባቢ፣ ራስን ማጥፋት ወንጀል መሆኑን አታውቅም እንዴ? በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም የሚያስጠይቅ ወንጀል ነው፡፡ደግሞስ ጊዜዋን ጠብቃ ራሷ ለምትጠፋው ህይወት ለማጥፋት ምን አስቸኮለኝ? ጊዜስ ቢሆን መጥፋቱ መቼ ይቀራል ብለህ ነው? ደሞ ለሐበሻ ጊዜ! ምድረ ሐበሻ የጊዜው ርዝመት አልገፋ ብሎት አይደለም እንዴ በየድድ መስጫው ተስጥቶ የሚውለው? ጓደኛየ፣ እኔ እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው የምኖረው፤ ጊዜ እንደ ታክሲ ቆሞ ቢጠብቅህም ባይጠብቅህም ለውጥ በሌለው ሃገር፡፡

Tuesday, March 25, 2014

የህዳሴው ግድብ፡ ሃገራዊ ዘመቻ





Picture taken from: https://www.facebook.com/groups/hdaseethiopia/
እኛ ኢትዮጵያውያን በዓለም አቀፍ ደረጃ በጣም ከምንታወቅባቸው ነገሮች አንዱ ዘመቻ፡፡በተለይም ደር ድንበራችንን ለማስከበር የምናደርገው ዘመቻ በዓይነቱም በመጠኑም ለየት ይላል፡፡ልዩ ህዝቦችም ያሰኘናል፡፡ግብፆች የአባቶቻችንን ሃገረ ሐበሻን ከጫፍ እስከጫፍ ለመቆጣጠርና ህዝቦችዋም ለማስገበር ተንደርደረው ሲመጡ በዘመቻ አይቀጡት ተቀጥተው ያለ ወሬ ነጋሪ በሐበሻ ምድር ቀልጠው ቀርቷል፡፡ፋሽስት ጣልያኖችም እኛን የማስገበር ሃገራዊ ራኢ ነበራቸው፡፡የጠላት አደጋ ባንዣበበባቸው ቁጥር ቆፎው እንደተነካበት ንብ ሆ ብለው የዘመቱት አባቶቻችን ሰላቶዎቹን በመቐለ ውሃ ውሃ አሰኝተውታል፡፡በሰሐጢ፣በደጉዓሊና በዓደዋም አክረካሪያቸውን እየሰበሩ መልሰዋቸዋል፡፡የዚያድባሪ ኢትዮጵያን የመቆጣጠር ህልመም ቀዠት ሆኖ እንዲቀር ያደረገው የአበቶቻችን ዘመቻ መሆኑን አሌ የሚባል አይመስለኝም፡፡

የሱዳኖቹ ማህዲስቶችም ፊት ለፊታቸው የቆመውን ሁሉ እንደ እሳት እየፈጁ እስከ ጥንታዊ ታሪካዊትዋ ጉንደር ድረስ ደርሰው ነበር፡፡በአፄ ዮሃንስ አራተኛ የሚመራው የአባቶቻችን ዘመቻ ቀለበሳቸው እንጂ፡፡መቸስ በትዕቢት ያበጡ የውጭ ወራሪዎች ተኝተው አይተኙልንም፡፡ሌላው ቀረቶ ሻዕብያም እኛን ከመውረር ወደ ኋላ አላለችም፡፡የሻዕብያ ባለቤት የሆኑት ፕረዚደንት ኢሳያስም‹‹እኛ ከባድመ ወጣን ማለት በቃ ፀሐይ ጠልቃ ቀረች ማለት ነው›› በለው ፈክረው ነበር፡፡ዳሩ ኢትዮጵያውያን በካሄዱት ዘመቻ ፀሐይ ግባት አማካኝነት ‹‹በአንድ ራስ ሁለት ምላስ›› እንዲያበቅሉ አደረጋቸው እንጂ፡፡ሻዕብያ ዛሬም ድረስ እኛን ለማድማት መፍጨርጨሯን አላቆመችም፡፡

የኢትዮጵያውያን ዘመቻ በወራሪ ሐይሎች ላይ ብቻ ያነጣጠረ እንዳልነበረ የሚያሳዩን ቋሚ ምስክሮች አሉን፡፡ከአንድ አለት ተፈልፍለው የተሰሩት የአክሱም ሐወልቶች፣የላሊበላና ሌሎች መሰል አብያተ ክርስትያኖች፣የሃረሩ ጀጎል ግንብና የጎንደሩ የፋሲል ቤተ መንግስት ወዘተ በዘመቻ የተገነቡ ስለመሆናቸው የሚያጠራጥረን ነገረ ያለ አይመስለኝም፡፡እነዚህ በዓለም ልዩ የሚያደርጉን ብርቅየና ዘመን ተሻጋሪ ቁሳዊ ቅርሶች ህልቆ መሳፍርት የሌለው ንብረትና የሰው ጉልበት ፈሶባቸዋል፡፡ቢሆንም ግን ዛሬም ደረስ የአንድነታችን ማጠናከርያ፣ የማንነታችን መገለጫ ሆኖው እያገለገሉን ይገኛሉ፡፡ለወደፊትም ቀጣዩ ትውልድ ቀደምቶቹን እያከበረና እያሞካሸ ኮርቶ እንዲኖር የሚያስችሉት ፀፀት አልባ ሃገራዊ ትሩፋቶች ናቸው፡፡

የህዳሴው ግድብም ልክ እንደ አክሱም ሐወልቶችና የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስትያኖች ሁሉ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተለለፍ አስደናቂ ሃገራዊ ቅርስ ነው፡፡ይህ የሚሊኒየማችን ሃገራዊ ቅርስ እውን እንዲሆን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የቻለውን ያህል እያበረከተ ይገኛል፤ከጥቂት ባንዳዎች በስተቀር፡፡የኢትዮጵያውያን ዘመቻ ግን በጥቂት ባንዳዎች ተኮላሽቶ እንደማያውቅ ታሪክ ምስክር ነው፡፡እናም የህዳሴው ግድብም እንደ ቀደምቶቹ ሃገራዊ ዘመቻዎቻችን ሁሉ እንደምናሳካው ለቅንጣትም አልጠራጠርም፡፡ምክንያቱ ደግሞ ታሪካዊ ቁጭታችንን የምንወጣበት የዘመቻዎች ሁሉ ምሰሶ በመሆኑ ነው፡፡ይህ የዘመቻዎች ምሰሶ ቁጥር አንድ ጠላታቸን የሆነው ድህነትን የምንደመሰስበት የዘመቻዎቻችን ሁሉ እንደ ማሳረግያ የሚያገለግል ነው፡፡እዚጋ ግን የህዳሴው ግድብ እንደተጠናቀቀ ድህነት ሙሉ በሙሉ ይቀረፋል፤ሌሎች ሃገራዊ ዘመቻዎችም አይኖሩም እይልኩኝ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ(እኔ ለፖለቲካ ትርፍ የቆምኩ ኢህአዴግ አይደለሁምና)፡፡

Sunday, March 23, 2014

ከልጅነት ወደ አባትነት





ትናንት ህፃን ልጅ ነበርኩ፤የቤተሰብ ሙሉ ድጋፍ የሚስፈልገኝ እምበቆቅላ፡፡የምስቀውም የማለቅሰውም፣የማዝነውም የምደሰተውም በቀላሉ ነበር፡፡ብቸኛው መሳርያዬ እምባ ነበር፡፡ከፋኝ ደላኝ ተጠያቄዎቹ በከፊል ያደኩበት ማሕበረሰብ በአውራው ደግሞ ወላጆቼ ነበሩ፡፡ምንም የማላውቅ ግን የማወቅ ጉጉት የሚያንገበግበኝ፣ምንም ነገር የማያሳስበኝ፣ራሴን ችዬ መቆም የማልችል ቀምበጥ ነበርኩ፡፡የመጠየቅ እንጂ የመመለስ፣የመቀበል እንጂ የመስጠት ግዴታ እንዳለብኝ አላውቅም ነበር፡፡ባጭሩ ዓለም ማለት እኔ ስተኛ የምትተኛ፣ ስነቃም የምትነቃ፣ ወርድና ቁመቷ፣ስፋትና ጥልቀቷ በእኔ ልክ የተሰራች ይመስለኝ ነበር፡፡

ልጅ እያለሁ ብዙ ነገሮችን አይቻለሁ፡፡እረኛ ሁኜ ፍየል፣በግ፣ከብትና አህያ አግጃለሁ፤ ከእሮኞች ጋር ጣፋጭና መራራ የእረኝነት ህይወት አሳልፌያለሁ፡፡ከአርሶ አደሮች ጋር አርሻለሁ፣ማሳዎቼን በሰብል ሸፍኛለሁ፣ አርሜያለሁ፣በአጨዳው ላይ ቀንና ሌሊት ተሰማርቻለሁ፡፡በአጠቃላይ የገጠር ንሮ ኑሬበታለሁ፡፡የኸው እስከ ዛሬም በሐሳብ የኋሊት እነጉዳለሁ፡፡

ብዙ ወንዞችን ተሻግሬ ሌሎች ብዙ ወንዞችን ተሻግሬያለሁ፡፡ብዙ ሰዎች ጎርፍ ጠራርጎ ሲወስዳቸው አስተውያለሁ፤ከጎርፍ አደጋ ለጥቂት ካመለጡ ሰዎችም አንዱ ነኝ፡፡ ብዙ ተራሮችን አልፌ ሌሎች ብዙ ተራሮችን አዳርሻለሁ፡፡እንደ ዝንጀሮ ከቋጥኝ ወርጄ ወደ ቋጥኝ ወጥቻለሁ፡፡ገደላገደሎችን በእጆቼ ቧጥጬ ወጥቻለሁ ወርጃለሁ፤ በእነዝያ ገደሎች ብዙ ሰዎች መሞታቸውም አውቃለሁ፡፡ዳገቱም ቁልቁለቱም ወርጄ ወጥቸበታለሁ፡፡ሜዳውም ሩጬበታለሁ፣ ተራራውም ሌሎች ተራራዎችን አይቸበታለሁ፡፡ብዙ ጫካዎችን አቋርጫለሁ፡፡እንደ ጦጣና ጉሬዛም ከአንዱ ዛፍ ወደ ሌላኛው ዘልያለሁ፡፡

ለአቅመ አባትነት የደረሰው ልጅ በውሃ ቀጠነ ምክንያት ወላጅ እናቱን ገድሎ እሪ በከንቱ በሚባል ጉድጓድ ውስጥ መክተቱን ሰምቻለሁ፡፡መጀመርያ እንጂ መጨረሻው የማይታወቀው ጉድጓድም በአይኖቼ አይቸዋለሁ፡፡ጉድጓዱ ማን ቆፈረው፣መቼ፣ለምን? አላውቅም፡፡

አባት ያለ በቂ ምክንያት ምስኪን ልጁን ደብድቦ መግደሉን አውቃለሁ፡፡ልጁ ልጅነቱን እንኳን ሳይጣጥም በለጋ ዕድሜው ተቀጨ፡፡አባት ግን አልገደልኩም ብሎ በመካዱ አምስት ዓመታት ብቻ ታስሮ ተፈታና ብዙ ሴት ልጆችን ወልዶ ከብዶ ዛሬም ድረስ በሰላም ይኖራል፡፡

ህንደያ ከትዳር ውጪ የተወለደ ነበር፡፡ምስኪን ልጅ! እናቱ ልጅ ማሳደግ ቀርቶ ለራሷም የሚላስ የሚቀመስ አልነበራትም፡፡አባቱም ከቁመናው በስተቀር ክፉና ደጉን በወጉ ያልለየ ትልቅ ህፃን ነበር፡፡ከሌላ ሴት ጋር በተከበረው ትዳር ተጣምሯል፡፡ይሁን እንጂ ከመናገር መጮህ ያስቀድም ነበር፡፡ከመጮህም መደባደብ ቀዳሚው ምርጫው ነበር፡፡

ህንደያን ጥዋት ማታ ይጮህበታል፡፡ባገኘው ቁጥር እጁ ላይ በገባው ማንኛውም ነገር ይደበድበዋል፡፡የሚደበድበውን ያህል የሚበላም የሚጠጣም አይሰጠውም ነበር፡፡ህንደያ ከቀን ወደ ቀን እየከሳ፣እየመነመነ፣ እየተዳከመ ሄደ፡፡በጣሙን የከሳውና የተዳከመው አካሉ ብቻ አልነበረም፡፡ቅስሙም ተሰብሯል፤ተስፋውም ጨልሟል፡፡ዕድሜው ከአስር ዓመት የማይበልጥ ቢሆንም ፊቱ ግን የሰማያንያ ዓመት አዛውንት ይመስል ነበር፡፡

Saturday, March 15, 2014

‹‹ቴሌፎን ተቋረጠ ተብሎ ኢንዱስትሪዎች አይቋረጡም፤›› ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል



በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ እና የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ያደረጉት ቃለ መጠይቅ በሆርን አፌርስ ድረ ገፅ አነበብኩ፡፡ ሚኒስትሩን በጥያቄዎች ያፋጠጣቸው ጋዜጠኛ አሸናፊ ቱፋ በመንግስታዊ ድርጅት ተቀጥሮ የሚሰራ ‹‹ልማታዊ ጋዜጠኛ›› አይመስልም፡፡

ምናልባትም ሚኒስትርን የሚክል ከፍተኛ ባለስልጣን ጠጠር ባሉ ጥያቄዎች ያጣደፈ የሚጀመርያው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ሳይሆን አይቀርም፡፡ሚኒስትሩ ‹‹ሁሉም ነገር አማን ነው›› ባይ ሲሆኑ ጋዜጠኛው ግን ሃገር ያወቃቸው ፀሐይ ያሞቃቸው አንገብጋቢ የህዝብ ሮሮዎችን እንደ ወረደ ቁጭ ሲያደርግላቸው ቆጣ ቆጣ(ሃይለ ቃል የተላበሱ መልሶችን ሰጥቷል) ማለታቸው አልቀረም፡፡ለምሳሌ የሚከተሉት ጥያቄና መልስ እንይ፡፡

አሸናፊ ቱፋ፡- በመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ የሚሳተፉ ኮንትራክተሮች ምርጫ ግልጽነት ይጎድለዋል። 
ዶክተር ደብረጽዮን፡- በየመንገዱ የሚወራውን ከመያዝ የመንግሥት አሠራር ምን ዓይነት ነው? ማለት ያስፈልጋል።

አሸናፊ እየጠየቀ ያለው የመንግስት ባለስልጣንን ነው፤ ራሳቸው ሚኒስትሩን፡፡የጠየቀውም የምንግስት አሰራር ግልፅ አለመሆኑን ነው፡፡ሚኒስትሩ ግን ‹‹በየመንገዱ የሚወራውን ከመያዝ›› ብለውት እርፍ፡፡አማርኛ አይገባቸውም ልበል?ጋዜጠኛው እኮ ሰዎች በምግስት ግልፅነት የጎደለው አሰራር ምንክንያት በየመንገዱ ሲማረሩ ታዝቦ ነው የጠየቃቸው፡፡

መቼ ይሆን የሃገራችን መሪዎች ከመናገር ይልቅ ማዳመጥ የሚያስቀድሙት?መቼ ይሆን ሃይለ ቃል በተለበሰ አነጋገር ዝም ጭጭ ለማሰኘት ሳይሆን የህዝብ ችግር ለመፍታት በማሰብ በጥሞና አዳምጠው ነገርችን ለመረዳት የሚሞክሩት?እውነቱን መናገር ማንን ገደለ?የመንግስት ባለስልጣናት ለምን ይሆን እውነትን እንደ ጦር የሚፈሯት?

እስኪ በሞቴ በሃገራችን ህዝብ የማይማረርባቸው የመንግስት አገልግሎቶች ካሉ ጥቀሱልኝ፡፡ቴሌ ነው? መብራት ሃይል ነው? የተጓዥ ህዝብና የመጓጓዣ አለመመጣጠን ነው? የንሮ ውደነት ነው? የህዝቡ የመኖርያ እጦት ነው? ለአስርት ዓመታት የዘለው የውሃ ችግር ነው?

መንግስት አፉን መልቶ በሃገራችን እጥረት የለም ማለት የሚችለው የፀሓይ፣ የንፋስ፣የብርድ፣ የሙቀት፣የውርጭ፣ የህዝብ፣ የፍትሕ፣ የመልካም አስተዳደር፣ የሙስና፣ የውጭ ምንዛሪ፣ የትምህርትና የህክምና  ወዘተ ብቻ ነው፡፡በስተቀረ ግን በየትኛውም የምንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋሞች ችግር አለ፡፡እጥረት አለ፡፡የህዝብ ዋይታና ሮሮ አለ…በየትኛውም ዘርፍ፡፡

ሚኒስትሮቻችን ግን አንዱን ክደው ሌላኛውን መኖሩን ለማሳመን ይሞክራሉ፡፡ችግር አለበት ብለው የሚያምኑበትም እንዳሻቸው እንዲለማመዱበት እንጂ ችግሩን ለመቅረፍ የሚወጣው ወጪ ያህል ውጤት ለማምጣት አይደለም፡፡ለምሳሌ ቴሌን መውሰድ ይቻላል፡፡

ከስድስት ዓመታት በፊት የቴሌ መሰረታዊ ችግሮችን ለመቅረፍ ታስቦ ስር ነቀል ለውጥ የተባለለት አሰራር ይሳካ ዘንድ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ወጣበት… TPO (Transformation program office) ከሊሴ ገብረማርያም ትምህርት ቤት ከፍ ብሎ የሚገኘው የቴሌ ቢሮ የህኛው ለውጥ ለማሳካት የተመረጡ ሰራተኞች ከአሜሪካውያን ልዩ ምክር እየተሰጣቸው የሚሰሩበት ቢሮ ነበር፡፡ሌላው የቴሌ ሰራተኛ ወደዛው ብቅ እንዲል አይፈቀድለትም ነበር፡፡ነገር ግን ከትርፉ ኪሳራው ከመጠን በላይ በመሆኑ ፕሮግራሙ የታሰበው ውጤት ሳያመጣ ተቋረጠ፡፡ወይም ምን እንደበላው አልታወቀም፡፡

ሌላው ቴሌን ሙሉ ለሙሉ ለመቀየር ታልሞ የተቀረፀው አስራር ነበር፡፡ወደ አምስት ሺህ የሚጠጉ አንጋፋ ሰራተኞች ተባረሩ፡፡ቴሌ በፈረንሳዮች የዕድሜ ባለፀጎች(ጥሮተኞች) እንዲተዳደር ተደረገ፡፡ ከወርሃዊ ደሞዛቸው በተጨማሪም 30 ሚሊዮን ዩሮ ተከፈላቸው፡፡ለውጡ ግን የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን በኢትዮ ቴሌኮም የመቀየር ሆኖ እርፍ፡፡
ምክንያቱም የፈረንሳዮቹ ጥናት ያረጋገጠው የኢትዮጵያ ህዝብ ‹‹የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን›› ብሎ ለመጥራት መቸገሩን ነበር፡፡ በተለይም በእንግሊዘኛው ሲፃፍ የፈረንሳዮቹ ጥናት መሰረታዊ ለውጥ አምጥቷል፡፡ኋላ ቀሩ መስርያ ቤት Ethiopian Telecommunications Corporation (ETC) ነበር፡፡ አዲሱ የፈረንሳዮች ግኝትና ከ30 ሚልዮን ዩሮ በላይ የወጣበት ግን Ethio Telecom(ET) ሆኗል፡፡ከዚህ የዘለለ ለውጥ አለ የሚል ካለ ለመስማት ዝግጁ ነኝ፡፡


Wednesday, March 12, 2014

ፃምእ መቐለ ይትኣለ!!!



ኣውሎ ኣውሎ ኣውሎ
እስኪ ኣውሎ ንበል
ንኽኣሎ ኣይንኻኣሎ
ቅያ ወለድና
ዳግም ነላዕሎ፡፡
ለለ ለለ ለለ ለለ
ለለ ኸዓም ለለ
ለለ ኸዓም ለለ
ፈርኦን ትመለሰ
ፀገምኺ ገበለ
ገፅኺ መዲው
ዓይንኺ ሓበለ
ኣብ ባሕሪ ኾይንኽስ
ፀማእኺ መቐለ፡፡
ለለ ለለ ለለ ለለ
ለለ ኸዓም ለለ
ለለ ኸዓም ለለ
ወነይ ከላዕሎ
ኣውሎ ኣውሎ ክብል
ሕሉፍ ክዝክሮ
መን እኳ ከይሰምዕ
መን ከይስቆሮ፡፡
ኣታ እወ እትቐደም
ኣብቲ እዋን ቃልሲ
ኣይተሰዋእናንዶ
ኣየፍሰስናንዶ ደም
 ኣብ ግዘ ፀበባ
ብኲናትን ድርቅን
ትግራይ ተኸቢባ
ኣይበላዕናን ጎጎ
ኣይሰተናን ፀባ፡፡
ለለ ኸዓም ለለ
ዳሕን ይኹን ሕራይ
መእንተ ንዳሕራ
ክንበልዕ ጥሕሎ
 ክንሰትይ ፅራይ
ንኹሉ ንኽኣሎ፡፡
ለለ ኸዓም ለለ
ንኽድ ይድኸመና
ዓቐብ ቁልቁል ንበል
ንጥመ ይፅመአና
ማይ ማይ ትበል ነብሲ
ማይ ማይ እንተይበልኻ
ዓቐብ ውረድ ደይብ
ሂወት ከይከፈልኻ
ኣይርከብን ፈውሲ፡፡
ለለ ለለ ለለ ለለ
ለለ ኸዓም ለለ
ለለ ኸዓም ለለ
ግዘ ፀልማት ቀትሪ
ዋይ ዋይ ሓዘን ጓሂ
ወገሐ ፀብሐ ቀብሪ
ዕምትምት ፅልምልም
ፀልሚቱ ከይቐሪ፡፡
ውፈር!!!
ለለ ኸዓም ለለ
ከምኣቦኻ ግበር
ሰጉም ተመላጠጥ
ብብርከይ ብርክኺ
ውደቕ ተገሻለጥ
ጭርሚ ትኹን ስቃይ
ዓይኒ መርፍእ ኾይና
ትፅበብ መሬት ሰማይ፡፡
ለለ ኸዓም ለለ
ናይ ዘመናት ጥንሲ
ወዲ ክትወልዲ
ሕሱም ቃንዛ ሕርሲ
ኣብ ሞትን ሕየትን
እተዊ ውፅኢ ነብሲ
ዒሕ! ኢልኺ ድፍእዮ
ወሊድኺ ተንፍሲ፡፡
ለለ ኸዓም ለለ
እወ ኹሉ ሓሊፉ
ብርሃፅን ደምን
ታሪኽ ተፃሒፉ
ፀልማት ተቐንጢጡ
ደርሆ ምስነቆየ
ወያ ወዲ ሩባ
ሓውና ወዲ እነና
ለጥ ኢልኻ ደቂስካስ
ማይ ክተፅምአና
ተመላጥጥ ጉየ
ፀገምና ፍትሐልና
ዳሕራይ ከይንብኣስ
ጓና ከይሰምዐና
ጓና ከስሕቕና፡፡
ፃምእ ተምቤን ሽረ
ፃምእ ዓዲ ግራት
ተሎ ይትኣለ
ከይኣኸለ ስዓት፡፡
ፃምእ ህዝቢ ትግራይ
ከተማ መቐለ
ለለ ኸዓም ለለ
ሰዓት ከይኣኸለ
ነገር ከይተልዓለ
ተሎ ይትኣለ፡፡





Sunday, March 9, 2014

ህወሓት፡ ‹‹ካብ ዓወት ንሓፋሽ›› ክሳብ ‹‹ዒም ዝበለ ይትሓጎም››


ወለድና እንትምስሉ ‹‹ዓቐብኻያ ክሳብ ትወፅእስ ተይዶኾንኻ ትሞርኮስ›› ይብሉ፡፡እንዳ ህወሓት ኣብ መይዳ ትግራይ እናሃለው መዓራት እዮም ነይሮም፡፡ብመሪር ጭቆናን ሕሱም ድኽነት ህዝቢ ትግራይ ሓሪኖም ዝተላዓሉ እዮም ዝመስሉ ነይሮም፡፡ብፍላይ እቶም ኣብ መላእ ትግራይ ዝተዘርኡ ተጋደልቲ ትግራይ በይዛ ህዝቢ ንምብጃው ድልዋት ነይሮም፡፡ብተግባር እውን ኣመስኪሮም፡፡ኣዕፅምቶምን ስጋኦምን ኣብ መላእ ትግራይ ተዘሪኡ እዩ፡፡

ማሕላ ተጋደልቲ ‹‹ስጋ ብፆት›› ነይሩ፡፡ብምዃኑ ድማ ብዘይካ እቶም ንግዜኡ መልክዖምን ተግባሮምን ዝቐየሩ ነፋሒቶታት መብዛሕቲኦም ኽቡር ሂወቶም ከፊሎም እዮም፡፡ብሓቂ እውን ስጋ ብፆቶም ረጊፆም ብምሕላፍ ስጋ ህዝቢ ከይበልዑ እዮም በረኻ ተሪፎም፡፡የግዳስ ንህዝቦም ክብሉ ስጋኦም ንኣሞራ ኣረኪቦም እዮም፡፡ብቃ፣ እቶም በይዛ ህዝቢ ንምዃን ቖሪፆም ዝወፈሩ ደቂ ህዝቢ ብዝወፈርዎ እዮም ተሪፎም፡፡ስጋ ብፆት ኢሎም ምሒሎም፤ ክስወኡ ከለው ድማ ‹‹ዓወት ንሓፋሽ!›› ኢሎም ብምጭራሕ ንዘይምለሱ ኣርሒቖም ገይሾም፡፡

ገለ ካብዚኦም ግን ማንነቶም ሓቢኦም ትርግታ ልቢ ህዝቢ ትግራይ ዘዳምፁ ተኹላታት ነይሮም እዮም፡፡‹‹ዃርያ ፃድቕ ትመስል ዝዋውዕ ትኣስር›› ከም ዝብሃል እውን ህዝቢ ኣሚኑ ዝተሰለፈ ውድብ ንዓወት ምብቃዑ ከምዘይተርፍ ስለዝፈልጡ ንህዝቢ ትግራይ ትበሊፆምሉ እዮም፡፡ናታቶም ዓላማ ፖለቲካውን ኢኮነሚያውን ስልጣን ምዕታር እዩ ነይሩ፡፡እዝ ሕልሞም ግሃድ ክኾነሎም ዝኽእል ግን ናይ ህዝቢ ስምዒት ብምፅናዕ እቲ ህዝቢ መስዋእቲ ኸፊሉ ዕላመኦም ከሳኽዐሎም ምግባር ግድን ነይሩ፡፡ገይሮሞ ድማ፡፡

ሓይሊ ህወሓት ህዝቢ ነይሩ፤ ‹‹…ህዝቢ እዩ ሓይልና መስመር እዩ ሓይልና…›› ሞዝሙሮም፡፡ብሓቂ ድማ ህዝቢ ትግራይ ሓይሊ ኮይኑዎምስ ንዓወት በቒዖም እዮም፡፡ናብ ዝሓሰብዎ ክሳብ ዝበፅሑ ‹‹ዓወት ንሓፋሽ›› ኢሎም ጨሪሖም፡፡እቲ ህዝቢ ትግራይ ሂወት ደቁ ኸፊሉ ዝረኸቦ ዓወት ግን ከም ዘየጫንውዎ ኣንዳዕዲዖም ይፈልጡ ነይሮም፡፡ዓወት ንባዕሎም፣ንደቆም፣ ደቂ ደቆምን ቤተሰቦምን እንትኸውን ህዝቢ ትግራይ ግን ዕንወት እዩ ኣትሪፉ፡፡ዕንወት መተካእታ ዘይብሉ ሂወት ብኣሻሓት ዝቑፀሩ ደቁን ንብረቱን፡፡

መረበት ህዝቢ ትግራይ ዓኒው፡፡መረበት ጉሒላታት ግን ወርቂ ብወርቂ ኾይኑ፡፡ወዮ ዓወት ንሓፋሽ እናበሉ ዝጭርሑ ዝነበሩ ነፋሒቶታት ዓወት ምስዓተሩ ኣፍንጫኹም ልሓሱ ኢሎምና፡፡ዝዛረብ ኣፍ እምበር ዝሰምዕ እዝኒ፣ኣርሒቑ ዝጥምት ዓይኒ፣ ኣዕሚቑ ዝሓስብን ዘስተንትንን ሕልና ከምዘይብሎም ደጋጊሞም ነጊሮምና፡፡ን23ን ዓመታት ናይ ሕልሚ እንጀራ መጊቦምና፡፡በብዓመቱ ‹‹ዳሕን ቐሲንኩም ደቅሱ፣ትግራይ ዓይኒ ዓራት ክንገብራ ኢና፡፡ብወርቂ ክንልቕልቓ ኢና፡፡ዓለቕቲ ዘይብሉ ማይት ክነስትየኩም ኢና፡፡ብሓፈሻ ትግራይ ምድራዊት ገነት ክንገብራ ኢና፡፡›› እናበሉ ቃል እንትኣትውልና ኣይሕንስሶምን ነይሩ፡፡ህዝቢ ትግራይ ኣሚኑዎም፡፡

እቲ ዝኣተውሉ ቃል ድሕሪ 20ን 30 ዓመታት እውን ተግባራዊ ኣይኾንን፡፡እቲ ዝኣተውዎ ቃል ከይፈፀሙ ካሊእ ቃል ምእታው ቐፂሎምሉ፡፡ህዝቢ ካብ ድቃሱ ነቒሑ፡፡እቲ ሕልሚ ዓጀውጀው ምዃኑ ተረዲኡ፡፡ዝስተ ማይ ተበለ ወይከ፤ መብራህቲ እንተበለ ‹‹ከምቲ ናይ ቐደምኹም ሽምዓ ወይ ቕራሮት ተጠቐሙ›› ኢሎም መሊሶምሉ፡፡ፍትሕን ርትዕን ሓቲቱዎም፤ ‹‹እንቋቅስ ናብ ጥራጥ›› ኢሎም ኣባጭዎምሉ፡፡ሐዚ ህዝቢ ትግራይ ሰጥ ለጥ ኢሉ ንክግዛእ ምፍርራሕ ጀሚሮም፡፡ንሕና ዝበልናካ ጥራይ ስማዕ ኢሎሞ፡፡

ህዝቢ ለሚንዎም፡፡ደጋጊሙ ተማሕፂንዎም፡፡ትዝሩብ ውዒሎም ትዝሩብ ይሓድሩ እሞ፣ ‹‹ካባና ንላዕሊ ሓቀኛ የለን፤እቲ ንዓኻ ዝግባእ መሰል እዚ ጥራሕ እዩ፤ ተዘይኾይኑ ግን ዒም ዝበለ ይትሓጎም›› ኢሎሞ፡፡ሐዚ ኣብ መላእ ትግራይ ዒም ዝብል የለን፡፡ብዘይካ ንዓረና ዝኣመኑ ውሕዳት፡፡
  





Wednesday, March 5, 2014

ሞት ኣበዮ(ልበወለድ)



ኣቦይ ሕጉስን ኣደይ ሓዳስን ገና ብህፃውንቶም እዮም ወለዶም ብሓዳር ዘጣመሩዎም፡፡ኣቦኦም ነቦይ ሕጉስን ኣቦአን ነደይ ሓዳስን ተኽ እስትንፋስ ኣዕርኽቲ ነይሮም፡፡መባልዕቲ መሳቲይቲ፣መሳርሕቲ እሂን ምሂን መባህልቲ፣ መኻፍልቲ ምሽጥር፡፡መስትያተይ እዩ ነይሩ ዕርኾም፡፡

ይኹን እምበር ናይ ስጋ ዝምድና ኣይነበሮምን፡፡እቲ ስጡምን ምትእምማን ዝተመልኦን ዕርክነቶም ግን ኣብኣቶም ክተረፍ ኣይደለዩን፡፡ገና ሓዳር ገይሮም ቅድሚ ምውላዶም ‹‹ውላደይ ንውላድኹም›› ተባሃሂሎም፣ ቃል ተኣታቲዎም፡፡ፈጣሪ ቃሎም ኣስሚሩሎም ድማ ንደቆም ሕጉስን ሓዳስን ዕሸላት እናሃለው ኣማራዒወሞም፡፡

ሓዳር ኣቦይ ሕጉስን ኣደይ ሓዳስን ውዕውዕ እዩ ነይሩ፡፡ዓመት ካብ ዓመት ራሕሲ ተፈልዩዎም ኣይፈልጥን፤ ክፍቶም ገር ኣይኣኽለንን፡፡ደምበ ሙሉእ ጠለበጊዕ ዓሰስ እንትብላ ይትረፍ ንሰብኖት ንሓላፊ መንገዲ እውን ልቢ የርህዋ፡፡ኩለን ፀዓዱን ስልዝኾና ድማ ካብ ርሑቕ ደሚቐ ይርአያ፡፡ኣብቕልቶምን ኣፍራሶምን መይዳ ሞሳኑ ንበይነን ይመልእኦ፡፡ጎተራታት እንዳቦይ ሕጉስ ወትሮ ኣፍ ንኣፍ ቕፅፅ ኢሎም ምስመልኡ እዮም፡፡ኣናሂብ ገዛውቲ መሊኦም ደገ ሰፊሮም፡፡

ይኹን እምበር እቲ ውሬ ኤርትራዊ ስነ ጥበበኛ ኣብርሃም ኣፈወርቂ ‹‹ዓለም ጎደሎ እያ›› ከም ዝበሎ እንዳቦይ ሕጉስ ወሊዶም ንምዓባይ ኣይተዓደሉን፡፡መኻናት ስለዝኾኑ ግን ኣይነበረን፡፡ኣደይ ሓዳስ ሸውዓተ ወሊደን፤ ሹዲሽቲኦም ኣብ ዓመቶም ኣብ ክልተ ዓመቶም ብሞት ተጎኒኦሞን፡፡እቲ ሕሳስን ሻብዓይን ወደን ግን ኣባ ጊሮስ(ኣርባዕተ እንስሳ) ዝገበረ ገይሩ ንከዕብየለን ስለዝተመፃበዐኦ ግድእዩስ ብላንቆኡ ከይተጎንአ ተሪፉ፡፡ጎዲፍ ኢለን ሰይመንኦ፤ሰይጣን ጎዲፍ ብምዃኑ ተፀይፉ ምእንታን ክሓድጎ፡፡

ጎዲፍ ሕጉስ ንዓቕሚ ኣዳም በፂሑ፣ሰልዐም መንእሰይ ኮይኑ፡፡ጎዲፍ ግሉዕ ሰውነት ስለዝዓደሎ ካብ ኩሎም መሓዝቱ ቀዲሙ እዩ ሰብኣይ መሊኡ፡፡እንዳቦይ ሓጎስ ዝጎደለ ስለዘይነበረ ጎዲፍ ብሕምባሻ፣ምዓርን ጠስምን እናትሸሸየ ብሕንቃቀ ዓብዩ፡፡ጉብዝና ሂባ ኣይሓደገትን፡፡ስየ ቁመቱ ከም ቀላሚጦስ ዝተመዘዘ እዩ፤ ድልዱል ሰውነት ዝተዓደለ፡፡ቅልፅሙ ኣነ ዝበለ ጎበዝ ሒዙ ኣየቕርዮን፡፡ጎይዩ ዝቕድሞ፣ ተቓሊሱ ዘውድቖ የለን፤ ኣብ መላእ ደጉዓ ስለዋ፡፡ብፀወታ ቃርሳ ዝወዳደሮ ኣይነበረን፡፡ብሓፈሻ ገና ወጣት እናሃለወ እዩ ኣብ መላእ ስለዋ ስሙ ክገንን ዝኸኣለ፡፡

ወርሒ ጥሪ 1974 ዓ.ም ብክፍሊ ህዝቢ ህወሓት ዕሙር ጓላ ስለዝተዳለወ መናእሰይ ደላ ልቦም ኣጥፊኦም ከም ኣጣዑ እናዘለሉ እዮም፡፡እቲ ጓላ መናእሰይ ብምልዕዓል ንክጋደሉ ዝዓለመ እዩ ነይሩ፡፡ጎዲፍ ንወለዱ እንኮ ስለዝኾነ ናይ ምግዳል ሓሳብ ፈፂሙ ኣይነበሮን፡፡ ኣዕርኽቲ ጎዲፍ ሓደ ከይተረፉ ናብ ግድል ከቲቶም እዮም፡፡ጎዲፍ ግን ክቖርፅ ኣይኻኣለን፤ ወለዱ ብዘይንሱ ካብ ባሕሪ ከምዝወፀ ዓሳ ምዃኖም ኣፀቢቑ ስለዝፈልጥ፡፡እቲ ደራፋይ ከም ጎዲፍ ዝበሉ መናእሰይ እንታይ ይሓስቡ ከምዘለው ዝፈለጥ እዩ ዝመስል፡፡‹‹ዕሰልየ፣ዕሰልየ ዕሰል፣ ዕሰልየ ናቦኻ ምስል›› ክብል ፀንሐ እሞ ደርፊ ብምቕያር ‹‹ምሓዛኻ ክጋደል ዶ ዓዲ ውዓልየ›› እናበለ ከስቆንቁን ጀመረ፡፡ጎዲፍ ኣይክኣለን፤ተረቲዑ፡፡በቃ! ንወለዱ ዳሕን ኩኑ ከይበለ ብዝኦፈሮ ተጋዲሉ፡፡

ኣብ እዋን ታዕሊም ቅደም ሰዓባት ቀልጠፍካ ናይ ምቕባል ብቅዓቱን ድፍረቱን ልዕሊ ኩሎም ተዓለምቲ እዩ ነይሩ፡፡ኣብ ዓውዲ ውግኣት ቐዲሙ ዝህጅም ንሱ እዩ ነይሩ፡፡ብምዃኑ ድማ ተመኪሕኻ ጥይት ዘይተወቕዓ ኣካል ኣይትረኽበሉን፡፡ብዙሕ ግዜ ተወጊኡ፣ብፆቱ ‹‹ኣይ ሐዝስ ኣይተርፍን እዩ›› ኢሎም ተስፋ እንትቖርፁ ኣያኽናይ ንሞት ‹‹ሃህ በሊ፣ ሃናን››ይብላሞ ጠንጢንዋ መሰስ ይብል፡፡ተጋደልቲ ትግራይ ኣብ መወዳእታ 1981 ዓ.ም ንፋሽሽቲ ደርጊ ካብ መላእ ትግራይ ፀራሪጎም ናብ ማእኽል ሃገር እናቋደዱዎ እዮም፡፡

ኣብቲ ሽዓኡ እዋን ናይ ደርጊ ኣውራ መከላኸሊ ኣብ ዝሓለፎ ኹሉ ፈንጂ ምቕባር እዩ ነይሩ፡፡ህወሓት ድማ ኣብቲ እዋን ንሱ ፈንጂ ዳህሲሳ ዝተውፀአሉ መሳረሒ ኣይነበራን፡፡ምብዃኑ ድማ ዝተወሰኑ ውፍያት ተጋደልቲ ነቲ ፈንጂ ባእጋሮም እናረገፁ ብምንታግን ሂወቶም ብምህጋርን ንብፆቶም መንገዲ ክፀርጉሎም ግድን ነይሩ፡፡ጎዲፍ ሰለስተ ግዜ ፈንጂ ንክረግፅ ተወፊዩ፡፡ሰለስተ ግዜ ብሕሱም ቆሲሉ፤ ይኹን እምበር ሂወቱ ኣይሓለፈትን፡፡ኣካሉ አውን ኣይጎደለን፡፡እዝኹነታት እዚ እንትደጋገም ዝተዓዘቡ ብፆቱ ‹‹ሞት ኣበዮ›› ዝብሃል ሳጓ ኣውፂኦምሉ፡፡

ብ1983 ዓ.ም ደርጊ ሙሉእ ብሙሉእ ምስ ተደምሰሰ ጎዲፍ ምስ ሓንቲ ብፂቱ ሓዳር ገይሩ ኣሎ፡፡ብዓመቱ ድማ ቦኽሪ ጓል ወሊዱ፤ ዓይኑ ብዓይኑ ንምርኣይ በቒዑስ ዓወት ኢሉ ሽም ኣውፂኡላ፡፡ጎዲፍ ብ1985 ዓ.ም ‹‹ብኽብሪ›› ካብ ዝተሰናቱ ተጋደልቲ ሓደ ምዃኑ ስለዝተነገሮ ካብ ሽዋ ናብታ ቅድሚ 11 ዓመታት ዝገደፋ ዓዱን እንዳወለዱን ናብ ስለዋ ተመሊሱ፡፡ይኹን እምበር ወለዱ ብሂወት ኣይረኸቦምን፡፡ተጋዳላይ ብምዃኑ ንዓመታት ልቢ ዝሰብር ሓዘን ዘይተፈለዮ ጎዲፍ ሞት ወለዱ እንትሰምዕ እቶም ኣብ ዓውደ ውግኣት ካብ ቕድሚቱ ብመስዋእቲ ዝተፈለዩዎ ብፆቱ እውን እናዘከረ ብሓዘን ነደደት፡፡

እቲ ወትሮ መርዓ ዝነበረ እንዳቦይ ሕጉስ ዖና ኮይኑ እዩ ፀኒሕዎ፡፡ንሱ ምስተጋደለ ሓዘን ስለዝተደራረቦም ጥዕና ክረኽቡ ኣይክኣሉን፡፡ኣቦይ ሕጉስን ኣደይ ሓዳስን መረዳደኢኦም መሪር ንብዓትን ብኽያትን ካብዝኾን ሽዱሽተ ዓመታት ምስኣቐፀሩ ኣብ ሓንቲ መዓልቲ ሂወቶም እትሓልፍ ኣብ ስለዋ ጉድ ተባሂሉ እዩ፡፡እታ ሞትስ ከምዛ ተማኺሮም ዝገበሩዋ እዮም ኣምሲሎማ፡፡ገለ ገለ ዓበይቲ ዓዲ ድማ ብኪዳኖም ተገሪሞም እዮም፡፡ሃፍቲ ንብረቶም ግን ወራሲ ስለዘይነበሮም ርሑቕን ቐረባን ቤተሰብ ስለዝተማቐሎ በኒኑ ተሪፉ፡፡ጎዲፍ ብዝይን ወድዝይን መዓንጣኡ ሕርር እንትብል በቲኻሊእ ገፅ ድማ ካብ ሞት ተሪፉ ዘርኢ ንምትካእ ብምብቃዑ ንዓርሱ እናፅናዕነዐ ናብራ ሓረስታይ ከምብሓድሽ ሓደ ኢሉ ክጅምራ ግድን ኾይኑ፡፡

ይኹን እምበር ናብራ ሓረስታይነት ኣልጋ ብኣልጋ ክትኾነሉ ኣይከኣለትን፡፡ዓወት ጓሉ ክልተ ዓመት ምስኮና ብዓልቲ ገዛኡ ብሞት ስለዝተፈለየቶ ዓቐን ብዘይብሎም ተደራረብቲ ሓዘናት እናተሃሰየ ከም ኣቦን ኣዶን ኮይኑ ውላዱ ከዕቢ ተገዲዱ፡፡ዓወት ናብ ኣደይ ውሰደኒ ኢላ አምርራ እንትበኪ ዝሕዞን ዝጭብጦን ይስእን፡፡ባዕሉ ንባዕሉ ከየጥፍእ ጓሉ ንመን ገዲፉ፣ ዝሃቦ ኽኢሉ ከይነብር መሪር ሓዘን ምስ ሕሱም ድኽነት ተደራሪቦም ብደው ከምሽምዓ ይቕልጥዎ ኣለው፡፡ነገር ዓለሙ እትጠፍኦ ‹‹ንዝይ ክኾን ድየ ሓዊ ዝበልዖ ጉንዲ ክሳብ ዝመስል ቖሲለ ካብ ሞት ዝተረፍኹ ኣቲ ደለይቲ ማርያም?›› እናበለ ኣምሪሩ ይሓዝን፡፡

ኹነታት ጎዲፍ ዝተዓዘቡ ጎረባብቲን ዓበይቲ ዓድን ካሊእቲ ሰበይቲ ከእትው ከምዘለዎ ብግልፂ ነጊሮሞ፡፡ወዮ ንሱ ብደው ካብ ዝሞት ፀኒሑ እዩ፤ ይኹን እምበር ካብ ቃል ዓበይቲ ዓዲ ከምልጥ ኣይኽኣለን፡፡ከይፈተው ብግዱ፣ ከም ዕረ እናመረሮ ሓዳር ንክገብር ተስማዕሚዑ፤ ንዓወት ጓሉ ክብል፡፡ኣብ መንጎ እዚ፣ ሻዕብያ ብሸነኽ ባድመን ሸራሮን ወራር ምፍፃማ ጋህዲ ኾነ፡፡እብቲ እዋን ንሱ ድማ ይትረፍ ከምን ጎዲፍ ዝበሉ ነባራት ተጋደልቲ ይትረፍ እሞ ትሕቲ 18 ዓመት ሰገናት እውን ተገዲዶም ይውሰዱ ነይሮም እዮም፡፡ጎዲፍ እውን ነቲ ዝነበረ ኹነታት ኣፀቢቑ ይፈልጦ እዩ ነይሩ፡፡በቃ፣ ይትረፍ ተቓለስ ተባሂሉስ ከይተብሃለእውን እንተኾነ ሻዕብያ ንምቕፃዕ ንብሒቱ ከምዝዘምት ካብዝውስን ፀኒሑ እዩ፡፡ህወሓት እቶም ዝነበሩ ተጋደልቲ ዓዲ ዓደም በቲና ሃገር ብዘይሓፁር ከምዘትረፈታ ይፈልጥ እዩ፡፡ሃገር እንተጠፊኣ ዓወት ጓሉ እውን ውዒላ ሓዲራ ምጥፋኣ ከምዘይተርፍ ግልፂ ኾይንሉ ኣሎ፡፡

ጎዲፍ ንዓወት ጓሉ ምስ ሰበይቲ ኣቦኣ ገዲፉ ናብ ግንባር ባድመ ዘሚቱ፡፡ኣብ ዘመቻ ፀሓይ ዓራርቦ ኣእማን ከም በረድ እንትመኩ፣ጎቦታት እንትፈርሱ፣ወታደራት ሻዕብያ ኣብ ድፋዖም ተቐቢሮም እንትተርፉ፣ እቶም ብሂወት ዝተረፉ ድማ ንባድመ ለቒቖ ኣብራኮም ጨቢጦም እንትገልቡ ብዓይኑ ርእዩ፡፡ጎዲፍን ብፆቱን ንሰራዊት ሻዕብያ ድድሕሪኡ እንሳዓቡ ብርክ ብርኩ እንትጥርሽምዎ እናሃለው ኣጋጣሚ ነታጒ ስለዝገፀ ፍርቂ ኣካሉ ቑርፅርፅ ኢሉ ወዲቑ፡፡ይኹን እምበር እቶም ዝተረፉ ብፆቱ ንሰራዊት ሻዕብያ እናማላጠጡ ከረን ክሳብ ዝዕዘሩ ሂወቱ ኣይሓለፈትን ነይራ፡፡ሰራዊት ሻዕብያ ካብ ዓይኑ እናራሓቐ…እናራሓቐ…እናራሓቐ ከይዱ ኣብቲ ንየናይ ማዕዶ ዕዝር ምስ በለ ክቡርቲ ሂወት ተባዕ ተጋዳላይ ጎዲፍ እውን ዕዝር ኢላ፤ ዓ…ወ…ት ምስ በለ ዓሪፉ፡፡ሞት ኣበዮ ብኽብሪ ሞይቱ፡፡

ዓወት ንጭካነ ሰበይቲ ኣቦኣ ክትፃወሮ ኣይኽኣለትን፡፡ዋላ እኳ ንምምሃር ዘለዋ ድልየት ብጣዕሚ ዝላዓለ ይኹን እምበር እታ ሰበይቲ ዝተፈላለዩ ተንኮላት እናኣነበት ካብቲ ዝትፈትዎ ትምህርታ ኣትሪፋታ፡፡ሻምናይ ክፍሊ ተፈቲና ናብ ተሽዓይ ምስሓለፈት ትምህርታ ንክተቋርፅ ተገዲዳ፡፡ድሕሪኡ ናብ ከተማ ማይጨው ብምኻድ ናይ ገዛ ሰራሕተኛ ኾይና እናሰርሐት ምሽት ምሸት ትምህርታ ክትከታተል ወሲና፡፡ኣጋጣሚ ኾይኑ ድማ እንዳ ሓላፊት ትምህርቲ ቢሮ ዞባ ደቡብ ትግራይ እያ ተቖፂራ፤ ናይ ምምሃር ዕድላ መሊሱ እንትጥጥዕ ተራእይዋ፡፡ንሱ እውን እንተኾነ ጠባያ እንተፀቢቓ ዋላ ናይ ቐትሪ ከይተረፈ ከምዘምህራ ምሒሉ ጥሒሉ ቃል ኣቲውላ እዩ፡፡

እዚ ክገብረላ ዝኻእል ግን ሓደ ነገር እንተገይራትሉ ጥራሕ ምዃኑ ነገሩ ግላፂ ከይገበረ ኣዒንቱ ኣብ ከናፍራን ንቲ ዝተኸደነቶ ባግዳድ ቀሚሽ ቀዲዶም ንምውፃ ዝቃለሱ ዘለው ዝመስሉ ኣጥቧታን ተኺሉ ኣፉ ማይ ምልእ ምልእ እናበለ ስለዘፀገሞ ፀፀኒሑ እንትፍታፉ እናዋሓጠ ድልየቱ ንክተማልአሉ ሓቲትዋ፡፡ዓወት ኩነታት እቲ ስብኣይ ኣይጥዓማን ብቐስታ ንድሕሪት ክተድሐርሕር ፈቲና፡፡ንሱ ድማ ናብኣ ይቐርብ፡፡ሓሳባ ማዕፆ ኻፊታ ንምውፃእ እዩ፡፡ኣዒንታ ናብቲ ስብኣይ እናጠመተት ናብ ድሕሪት ንምምላጥ እናስተንተነት እያ፡፡እቲ ስብኣይ ድማ እቲ ከምዝበሰለ ወይኒ ክነትዕ ዝበለ ዝመስል ፅባቐ ዕሸልነታ ኣብቲ ማይ መሊኡ ዘርበበብ ዝብል ዘሎ ኣፉ ኣእቲው ክሟጭቓ ተሃንጢው እዩ ዘሎ፡፡

ኣብ ኣፍ ደገ ምብፅሓ ምስ ኣረጋገፀት ናብ ድሕሪት መናዕ ኢላ ማዕፆ ኸፊታ ክትወፅ ትብል ከላ እቲ ህንፉፍ ስብኣይ ኩርናዓ ግጥም ኣቢሉ ሒዙዋ፡፡እታ ገዛ ኣውያት ብኣውያት ትግብራ ኣፋ ክፍት ተብል እንትብል ድማ ኣፋዓቢስዋ፡፡ፋሕጨርጨር ተበለት፣ ኣእጋራ ተሳሓለት ክሰዳ ኣይከኣለን፡፡በቃ! ኣገዲዱ ደፊሩዋ፡፡ኣውያታ ትዓፊኑ ተሪፉ፤ ድኻማን ትምኒታን ከም ኣውሊ ንጉሆ ሃፊፉ፡፡ፅዓርዓር ኢላ ንቑም ነገር ክትበቅዕ ሃቂና ኣብ ማእኸል መንገዲ ተሪፋ፡፡ድሕሪ ሓሙሽተ ኣዋርሕ እቲ ኣብ ኻብዳ ዝሓደረ ድቂ እናደፍአ ስለዝመፅአ እቲ ስብኣይ ጉዱ ምንእንታን ከይወፅእ ንክትሰዶ ነጊሩዋ፡፡ናብ ማይጨው ሃሰፒታላ ከይዳ ፀገማ ንሒኪም ነጊራቶ፡፡እቲ ጥንሲ ብዙሓት ኣዋርሕ ስለዝቑፀረ ክትሰዶ እንተድኣ ፈቲና ንሂወታ ኣስጋኢ ስለዝኾነ ከምዘይክኣል ይነገራ፡፡

ነቲ ስብኣይ እቲ ዝተብሃለቶ ነጊራቶ፡፡ኣይተቐበላን፡፡ወይ ካብ ገዛይ ውፅእለይ፤ ወይ ድማ ስደድዮ ኢሉ ክር ምስ በላ ብባህላዊ መድሓኒት ንክትሰዶ ወሲና፡፡እቲ ስብኣይ ኣብ ከባቢ ዜሮ ሓደ ናብ ዝርከባ ሓንቲ ኣረጊት ሰበይቲ ጠንሲ ዘውርድ መድሓኒት ከምዘለወን ስለዝፈልጥ ናብአን ንክትኸይድ ነጊሩዋ፡፡ኸይዳ ድማ፡፡እተን ሰበይቲ ዝኾነ ኣብ ጨርቂ ዝተጠቕለለ ነገረ ፈቲሐን ኣብ ጣሳ በፅቢፀን ‹‹ብሓደ ግዘ ጅው ኣብልኺ ስተይዮ›› ኢለን ሂበንኣ፡፡ከምቲ ዝተብሃለቶ ገይራ፡፡

ሓንቲ ደቒቓ ኣፀንሐትን፤መዓንጣኣ ቕፅል ኢሉ ነዲዱ፡፡‹‹ኣታ ነደድኩ፣ ኣታ ነደድኩ…ኣታ ነድድኩ…ኣታ ሰብዶ የለን? ኣታ ማይዶ…ኣታ ነዲደ እኮ…››መን ይስምዐያ፡፡ኣቦኣይ እነኣይ ገዲፎማ ንዘይምለሱ ትዓዚሮም፡፡‹‹ኣትኖ ኣደዓባይ ማይዶ…ነደድኹ እኮ…›› እተን ሰበይቲ ኣብቲ ስብኣይ ዝብኣሳ ኣረመኒ እየን፡፡ብዙሓት ኣዋልድ ነደድኹ ተቓፀልኹ እናበላ ምሒር ተሳቕየን ክሞታ ስለዝረኣያ ወይ ድምብርፅ ኣይበላን፡፡ዓወት ኣይተዓወተትን፤ ብዕሸል ዕድመኣ ከምላንቆ ትቐንጢሳ፡፡ሞት ኣበዮ ዘርኡ ተበቲኹ፤ናይ ሞት ሞት ሞይቱ፡፡





Monday, March 3, 2014

ነገረ ህወሓት፡‹‹ላሕሚ ሓዊ ወሊዳ፤ ከይትልሕሶኸ እናንደዳ፣ከይትገድፎኸ ወሊዳ››




ጋዜጠኛን ደራስን ግርማይ ገብሩ ብዛዕባ ብርሃኑ ሃይለስላሰ(የማይጨው ኮርማ) ገለ ኣገደስቲ ነጥብታት ፈይ ኣቢልልና፡፡ግርማይ ገብሩ ግርም ገይሩ፤ንዓርሰ ተበግሶኡ ካብ ልቢ ዝነቐለ ናእዳይ ከቕርበሉ ይደሊ፡፡

ኣብ ልዕሊ ኣካያዲ ስራሕ ነበር ሆስፒታል ማይጨው ዝተወሰዱ ስጉምትታት ፎስ ግስም እዮም ዝብል እምነት ኣለኒ፡፡ሐዚ እውን እንተኾነ በዙሓት ዘጠራጥሩ ነገራት ኣለው፡፡እቶም ዝተወሰዱ ስጉምትታት እውን ነንባዕሎም ዝጋጨውን ህዝቢ ንምዝንጋዕ ዝዓለሙን እዮም፡፡ህወሓት ብብርሃኑ ሃይለስላሰ ክትጭክን ኣይካኣለትን፡፡

እስቲ እተን ዝተወሰዳ ስጉምትታት ሓደ ብሓደ ንርአየን፡፡


ግርማይ ሓውና፣
እቲ ሰብ በቲ ዝተጠርጠረሉ ገበን ብዕሊ ተታሒዙ ኣብ ማይጨው ኣብ ቤት ፍርዲ ተኸሲሱ’ሎ፤ ቤት ፍርዲ ናይ ወሓስ መሰል ኣኽቢሩሉ ድማ ፍርዲ ይፅበ’ሎ፡፡ ገበነኛ ድዩ ዋላስ ኣይኮነን ድሕሪ ውሳነ ቤት ፍርዲ ኢና ኣረጋጊፅና ንዛረብ፡፡
ዝብል ሓበሬታ ከምዝረኸበ ነጊሩና ኣሎ፡፡


ግርም፣ እቲ ስብኣይ ተጠርጢሩ እምበር ገበነኛ ይኹን ኣይኹን ዝተፈለጠ ነገር የለን፡፡ሓደ ወድዓዊ ሓቂ ግን እኒሄ፣እቲ ሰብ ብገበን ተጠርጢሩ ተኸሲሱ ኣሎ፡፡ናይ ወሓስ መብቱ ግን ኣይተከልከለን፡፡ብኻሊእ አበሃህላ እቲ ስብኣይ ኣይተኣሰረን ዘሎ፡፡እዚ ማለት ድማ እቲ ዝተኸሰሰሉ ገበን ከቢድ ኣይኮንን ማለት እዩ፡፡ይገርም! ኣብ ዝኸዶ ኹሉ ደቂ ኣንስትዮ እናዓመፀ ዝንበር ስብስ ወሓስ ይግበኦ? ዝኾነ ኾይኑ እስኪ ንቐፅል፡፡

ዋላ እኳ ኣይትኣሰር እምበር፣‹‹ እቲ ውልቀ ሰብ ኣባል ህወሓት ስለዝነበረ እቲ ውድብ ካብ ኣባልነቱ ኣባሪሩዎ’ሎ፡፡›› ህወሓት ንምታይ እያ ዝባረረቶ?እቲ ሰብ ተጠርጣሪ እምበር ገበነኛ ኣይኮነን እንድዩ ዝብሃል ዘሎ? ግን ድማ ካብ ኣባልነት ተባሪሩ፡፡እቲ ካብ ኣባልነት ዘባረሮ ምኽንያት እንታይ እዩ?
ብናይ ህወሓት ናይ ኣባልነት መመሓዳደሪ ደምቢ መሰረት ካብ ኣባልነት ምብራር እቲ ዝዓበየን ናይ መወዳእታን ቅፅዓት እዩ፡፡እቲ ዝልዓለ ገበን ዝፈፀመ ኣባል ህወሓት ብቀጥታ ካብ ኣባልነቱ ይባረር፡፡ኣይተ ብርሃኑ ብሕገ ደምቢ ህወሐት ገበነኛ እዩ፡፡ብሕገ ደምቢ ኢፌድሪ ግን ተጠርጣሪ እምበር ገበነኛ ኣይኮነን፤ ብኣተረጓጉማ ቤት ፍርዲ ማይጨው፡፡እቲ ትኽክለኛ ሕጊ ኣየናይ እዩ? እቲ ትኽክለኛ ስጉምቲ ኸ?

ዳሕን ንቐፅል፡፡እቲ ስባኣይ ካብ ኣባልነት ህወሓት ጥራይ ኣይኮነን ዝተባረረ፣‹‹ንሆስፒታል ማይጨው ብላዕላዋይነት ዝመርሕ ቦርድ›› እውን ነቲ ‹‹ውልቀ ሰብ ካብቲ ዝነበሮ ስልጣን (ካብ ኣካያዲ ስራሕ እቲ ሆስፒታል) ኣባሪሩዎ’ሎ፡፡›› ኣቱም ሰብ ካብ ውድባዊ ኣባልነትን ካብ ዝልዓለ ስልጣንን ዘባርር ግን ድማ ወሓስ ዘይኽልክል ገበን እንታይ ዓይነት እዩ? አረ ካብዚ ዝበኣሰ መደንፀዊ ስጉምቲ እውን ቐፂሉ ይርከብ፡፡

እቲ ቦርዲ ብተወሳኺ እቲ ውልቀ ሰብ ኣብ ካልእ ቦታን ደረጃን ክምደብ ናብ ቢሩኡ ናብ ቢሮ ሓለዋ ጥዕና ትግራይ ሰዲዱዎ’ሎ፡፡ቢሮ ሓለዋ ጥዕና ድማ እቲ ውልቀ ሰብ ናይ መወዳእታ ውሳነ ቤት ፍርዲ ክሳብ ዝረክብ ከም መጠን ሰራሕተኛ መንግስቲ ካብቲ ዝነበሮ ሓደ ደረጃ ኣውሪዱ ኣብ ቢሮ ጥዕና መዲብዎ’ሎ፡፡

ርአዩላተይ! እታ ትኽክለኛ ጫወታ እዚኣ እያ፡፡እቲ ስብኣይ ኣብ ማይጨው እዩ ተኸሲሱ ዘሎ፡፡ይኹን እምበር፣ካብ ማይጨው ኣልዒሎም ናብ መቐለ ኣዛዊሮም ስራሕ ሂቦሞ ኣለው፡፡ቢሮ ሓለዋ ጥዕና ትግራይ ካብዚ ሰብዚ እንታይ እዩ ክረክብ? ናይ ብሓቂ ተኸሲሱ እንተድኣኾይኑ እኮ ኣብ ፍርድ ቤት እዩ ግዜኡ ከጥፍኦ፡፡እሞ ድማ ካብ መቐለ ናብ ማይጨው፣ ካብ ማይጨው ድማ ናብ መቐለ እናተመላለሰ፡፡