Thursday, May 30, 2013

ፈተናና የህይወት የምስክር ወረቀት



ዓለም ቁጥር ስፍር በሌላቸው ተከታታይ ፈተናዎች የተሞላች ነች፡፡በዚች ዓለም የማይፈተኑ ምናልባት ህይወት የሌላቸው ነገራት ብቻ ሳይሆኑ አይቀሩም፡፡በተረፈ ግን ህይወት ያለው ሁሉ በተለያዩ ዓይነት ፈተናዎች ይፈተናል፡፡የቻለ ህይወት ያዘጋጀችለት ፈተናዎችን በማለፍ የተለያዩ ቁሳዊና መንፈሳዊ የህይወት ስጦታዎችን ተሸላሚ ይኖናል፡፡እንድ አንዶቹ የሁለቱም ፀጋዎች(ቁሳዊና መንፈሳዊ) አሸናፊ ሲሆኑ ሌሎቹ ደሞ እንዱን ስጦታ ብቻ ሊያሸንፉ ይችላሉ፡፡ሁሉቱም ፀጋዎችን የማየት፣የመስማትና የማሽተት ዕድል ያላገኙ ደሞ አሉ፡፡እነዚህ ምስኪኖች ህይወት ካቀረበችላቸው ፈተናዎች ለማንኛውም የለሽልማት ዓይነት የሚያበቃቸው ውጤት ያላገኙ ናቸው፤ በሌላ አባባል ወድቋል ማለት ነው፡፡

አሁን ስለፈተና ለመፃፍ የተነሳሁበት ምክንያት በሃገራችን በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎች ሁሉ የዓመቱ ወይም የተወሰኑ ዓመታት የመጠቃለያ ፈተና በመውሰድ ላይ ስለሆኑ ነው፡፡የ10ኛና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሃገራዊ ፈተናዎች እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ የከፍተኛ ተቋማት(የዩኒቨርሲቲ ) ተማሪዎችም የዓመቱ የመጠቃለያ ፈተና እየተፈተኑ ነው፡፡የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችም እንዲሁ አንድም በዝግጅት ላይናቸው አልያም ተፈትነው ጨርሰው ሊሆን ይችላል፡፡እነዚህ ከአንደኛ ክፍል እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የምንፈተንባቸው ፈተናዎች ህይወት በሰው ልጅ አማካኝነት የምትፈትነን ዓይነት ፈተናዎች ሲሆኑ ማንም በትምህርት ዓለም ያለፈ ሁሉ ጠንቅቆ ያውቃቿል፡፡
እነዚህ ፈተናዎች በአግባቡ ያለፈ ከአንዱ ዝቅተኛ የትምህርት ደረጃ ወደ ሚቀጥለው ደረጃ ይሸጋገራል፡፡ብሎም አስተማሪ፣ሃኪም፣ተማራማሪ፣አውሮፕላን አብራሪ፣የሃገር መሪ ወዘተ ሊሆን ይችላል፡፡ማለፍ ያልቻለውም በሌሎች የሙያ ዘርፎች ሊሳካለት ይችላል፡፡ዝሮ ዝሮ ግን በትምህርት ዓለም የምንፈተናቸው ፈተናዎች በጣም ቀላልና ጥቂቶቹ የህይወት ፈተናዎች ናቸው፡፡ምክንያቱም በጋራ ተምረን በጋራ

የምንፈተንባቸው ዓይነት ፈተናዎች ስለሆኑ ጥያቄዎቹ ሲዘጋጁ የአብዛኛው ተማሪ ችሎታ ወይም ብቃ ከግምት ውስጥ ያስገቡ ስለሆኑ ነው፡፡በድጋሚ ተፈትኖ ማለፍም ይቻላል፡፡በተጨማሪም የማለፈያ ውጤቱ ሃገሪቷ በምታስቀምጠው ኮታ ከፍና ዝቅ ሊል ስለሚችል ያን ያህል አስቸጋሪ ላይሆን ይችላል፡፡እነዚህ ካልተሳኩም በንግድና በእርሻው ዘርፍ ሊሳካልን ይችላልና አሁንም ተስፋችን አይጨልምም፡፡
በጣም አስቸጋሪው ፈተና ግን ህይወት በምትባል ትምህርት ቤት የምንፈተንባቸው ፈተናዎች ናቸው፡፡ከእርግዝና እንጀምር ብለን ብንነሳ ራሱ አንድ ህፃን ለአቅመ እርግዝና የሚደርሰው አንድ ወንድ በፆታዊ ግንኙነት ወቅት ከሚለቃቸው በቢልዮን የሚቆጠሩ የዘር ፈሳሾችን ቀድሞ በሴትየዋ ማህፀን የነበረቸውን እንቁላል በመስበሩ ነው፡፡ሌሎቹ ግን ለሃጭ ብቻ ሆኖው ቀርቷል፤ የመጀመርያው የህይወት ፈተና ማለፍ አልቻሉምና፡፡ፈተናው ግን በዛው አያቋርጥም፤ በእርግዝና ወቅትም ይቀጥላል፡፡የቻለ ጤነኛ ሆኖ ይወለዳል፤ ያልቻለ ግን ይጨነገፋል፡፡ፈተናው አሁንም እየቀጠለ ነው፤ የቻለ ያድጋል… ለአቅመ ስም፣ለአቅመ አዳምና ሄዋን፣ ለወግ ለማዓርግ፣ለአቅመ ስልጣን ወዘተ ይደርሳል፡፡ያልቻለ ደሞ ገና በጧቱ የሰናበታል … ታሪክ ሳይማርና ሳይሰራ!፡፡ታላቁ የውድቀቶች ውድቀት ታሪክ ሳይሰሩና ሳይማሩ በአጭሩ መቅረት ነው፡፡አንድ ሰው በጣም ከባዱ ፈተና አልፏል ማለት የሚቻለው ደሞ መኖር ሲችል ብቻ ነው፡፡መኖር መቻል በራሱ እጅግ በጣም ብዙ ውጣ ውረዶችን ማለፍ የግድ ይላል፡፡

በእርግጥ ህይወት የምታቀርብብን የፈተና ዓይነቶች የተለያዩ ናቸው፡፡ለአንዱ በጣም ቀላል፣ለሌላው ደሞ በተቃራኒው በጣም ከባድ ሊሆን ይችላል፡፡አብዛኛው ሰው የሚመርጠው ቀላሉን ፈተና ተፈትኖ በቀላሉ ለማለፍ ነው፡፡ለዛም ነው ብዙ ሰዎች ኩረጃ፣ሙስና፣ስርቆት፣ ማጭበርበር፣ ማታለል፣ የሌሎች ንብረት በሃይል መዝረፍ፣ሌሎችን መጨቆን እስከ መግደል በሚደርሱ ወንጀሎች የሚዘፈቁት፡፡ውጤቱም እስረኛ መሆንን ያስከትላል… የህግ ወይም የህሊና እስረኛ!፡፡በአንዱ ወይም በሁሉቱም መታሰር ደስታን ያሳጣል፡፡ድስታን ማጣት ጤናን ያሳጣል፡፡ጤና ማጣትም ሞትን ያስከትላል… የሰው ልጅ ታላቁና የመጨረሻው ውድቀት፡፡

 ጥቂቶች ግን በጣም ከባዱን ፈተና ወደውም ሆነ ተገደው ይፈተናሉ፡፡ከባዱን ፈተና ያለፉ ህይወት ከሁሉም የላቀውን ሽልማት ትሸልማቿለች፡፡አዎ! የፈተናው መቅለልና መክበድ የሽልማቱን ዓይነትና መጠኑን ይወስኗል፡፡ከባድ ፈተና ያለፈ ከባድ ሽልማት ይሸለማል፤ ቀላል ፈተና ያለፈ ደሞ ቀላሉን ሽልማት ይሸለማል፡፡ትንሹ ሽልማት በቁሳዊ ነገሮች ራስን መደልል ሲሆን ታላቁ ሽልማት ደሞ ደስታን መቀዳጀት ነው፡፡ደስተኛ የሆነ ንሮ መምራት ነው፡፡ደስታን ለማግኘትና አግኝቶም ለመረዳት የሚቻለው ደሞ ደስታን በሚያሳጡ ከባድ ፈተናዎችን እንደ ብረት ቀልጦ እንደ ዱቄት ተፈጭቶ ማለፍን የግድ ይላል፡፡ይህ ማለት በእሳት ሲቃጠሉ አመድ ሳይሆን ብረትን መቁረጥ የሚችል ጠንካራ ብረት መሆን ማለት ነው፡፡እንደ በረዶ በሚያቀዘቅዝ ፈተና ሲፈተኑም በብርዱ ተቆራፍዶ ቁጭ ማለት ሳይሆን በረዶውን አቅልጦ ወደ ውሃ መቀየርና በውሃው ላይ ዋኝቶ ዓሳ ይዞ መውጣት ማለት ነው፡፡

በዓለማችን ይህን ዓይነት ፈተና ማለፍ የቻሉ ሰዎች በጣም ጥቂቶች ናቸው፡፡ እነሱ ተፈትነው ያለፉት ዓይነት ፈተና ተፈትነን ማለፍ ሳይሆን ከፈተናው በኋላ የተሸለሙት ገፀበረከት የኛ እንዲሆን የምንመኝ ግን ብዙ ነን፡፡ለምሳሌ ከ2500 ዓመታት በፊት በግሪክ የኖር የነበረው ሰቁራጠስን እንውሰድ፡፡የተማረ ሁሉ የሰቁራጠስ ጀብድ የማያውቅና ልክ እንደሱ የተለየ ስብእና እንዲኖረው የማይመኝ የለም ማለት ይቻላል … አስተምህሮው ከገባው ማለት ነው፡፡ እሱ ተፈትኖ ያለፋቸው ፈተናዎች ግን መፈተን የሚፈልግ የለም፡፡ ማን ነው ለህግና ለእውነት ራሱን አሳልፎ መስጠት የሚደፍረው! ማን ነው ለእውነት ብሎ ሄምሎክ እንደ ቡና ተጎንጭቶ የሚወዳት ህይወቱን አሳልፎ የሚሰጠው! ማንም አላየንም፤ አልሰማንም፡፡

አገሩን በሃይል ወረው፣ ወገኖቹን ለባርነት የዳረጉበት ጭራቆችን በፍቅር አሸንፎ ከሃገሩ በማባረር ወገኖቹን ነፃ ያውጣው ማህተመ ጋንዲን የሚወዳደር ጀግና አለ ማለት ያስቸግራል፡፡የሱ ትእግስት ግን ማንም ሊታገሰው አይችልም፡፡ሲያስሩት ሲያንገላቱት፣ሲገርፉት ሲያሰቃዩት እስራቱን በማሰር፣ ስቃዩን በማሰቃየት አልተበቀለም፡፡የባሰውን ራሱን በማሰቃየት ነበር ጠላቶቹን ታግሎ ማሸነፍ የቻለው፡፡የሱ እስራት፣ግርፋት፣ራብና ስቅያት እንዲደርስበት የሚፈልግ ባይኖርም የሱ ስምና ዝና የሚመኘው ግን በጣም ብዙ ነው፡፡

የማርቲን ሉተር ኪንግ ፈተናዎችን ተፈትኖ ለማለፍ ዝግጁ የሆነውስ ማን ይሆን!በእርግጥ ማርቲን ሉተር የፈተናው ውጤት ለማየት የታደለ አይመስለኝም፡፡ ነገር ግን ስቃዩን ሳይሰቃይ፤ ሞቱን ሳይሞት አሁንም የሱ ስምና ዝና የማይመኝ አለ ለማለት ይከብዳል፡፡ከመቃብር በላይ የተወው ስምና ዝና በህይወት ያሉ ሊደርሱበት አልቻሉም፡፡ህልማቸውን እውን ለማድረግ ውድ ህይወታቸው ለመክፈል የተዘጋጁ ጥቂቶች ብቻ ናቸውና፡፡

ኔልሰን ማንዴላ ለ27 ዓመታት በአፓርታይድ አምባገነኖች ታስሮ አብዛኛው የወጣትነት ዕድሜውን በሮቢን ደሴት በሚገኘው እስር ቤት አሳልፏል፡፡ከእስር ቤት ከተፈታ በኋላ ግን የደቡብ አፍሪካ የመጀመርያው ጥቁር ፕረዚደንት ለመሆን በቅቷል፡፡በዓለም አቀፍ ደረጃም የጀግንነት ተመሳሌት ሆኗል፡፡በሰላም ታግሎ ጠላቶቹን ማሸነፉ ብቻ አይደም ማንዴላን ልዩ ሰው የሚያደርግው፡፡ ከሌሎች አፍሪካውያን መሪዎች በላይ የሚያደርገው ያን ያህል ዓመታት ታግሎ ያገኘው ስልጣን ለሌሎች አሳለፎ መስጠት መቻሉን ነው፡፡ተዓምር እኮ ነው! ሌሎች መሪዎች ወንደሞቻቸውና ጓደኞቻቸውን ገድለው ስልጣን ይቀማሉ፤ ህዝባቸውን ይጨቁናሉ… ይጨፍጭፋሉ፤ ለአሰቃቂና አሰፋሪ ድህነትና ኋላ ቀርነት ይዳርጋሉ፡፡ ማንዴላ ግን ለ27 ዓመታት ታግሎ ያገኘው ስልጣን ለሚወደው ህዝቡ በደስታ አስረከቧል፡፡ያን ያደረገው እንደሌሎቹ የአፍሪካ መሪዎች በአቋራጭ የስልጣን ርካብ ባለመጨበጡ ነው፡፡በብዙ ፈተናዎች ተፈትኖ በደረሰበት ደረሰ፤ሌላ ብዙ ተጉዞ መውጣት የሚገባው ተራራ መኖሩን በማወቁ በእጁ የያዘውን ለሌሎች አስረክቦ ወደፊት ገሰገሰ፡፡አዎ! ለዛም ነበር ‹‹በህይወት ዘመኔ ብዙ ተጉዤለሁ፤ ብዙ ተራራዎችም ወጥቻለሁ፤ ብዙ ተራሮችን በወጣሁ ቁጥር ግን ሌሎች ብዙ ተራሮች መኖራቸውን ነው የተማርኩት›› ያለው፡፡ለዛም ሳይሆን አይቀርም ከአፍሪካውያን ሁሉ በተለየ ለ94 ዓመታት በላይ ለመኖር የታደለው፡፡ግን ማናችን ነን ለ27 ዓመታት በአሰቃቂ ሁኔታ ታስረን ለነፃነት የምንታገለው!?

ታላቁ መፅሐፍ ቁዱስ ‹‹በፈተና ያለፈች ህይወት ጣፋጭ ነች›› ይላል፡፡በእውነት ከጣፋጭም ጣፋጭ ነች፡፡የህይወት ተከታታይ ፈተናዎች ማለፍ ትእግስተኛ ያደርጋል፡፡ የለመዱት ወገን ዘመድና፣ ያደጉበት ቀዬ ለቆ ወደ ሩቅ ለመሰደድ የሚያስገድድ ሁኔታ ቢያጋጥምም ችግሩን ለመቆጣጠር እንድንችል ይረዳናል፡፡በበሽታ፣በራብ፣በባርነት፣በእስራት፣በጭቆና… ማለፍ ግድ የሚልበት ጊዜ ሊኖር ይችላል፡፡እነዚህ ዳገት ቁልቁለቶች አልፎ ግን ሰጥ ያለ ለምለም መስክ ይገኛል፡፡ ችግሩ እዛው ለመደረስ የሚያስችል ትእግስት አለን ወይ ነው፡፡ያላቸው ደርሰውበታል፤ለመድረስ የተቃረቡም ይኖራሉ፡፡ያልቻልን ግን የሽልማቱ ተቋዳሽ መሆን አንችልም ማለት ነው፡፡በሌላ አገላለፅ ከሁሉም በላይ የሆነውን የህይወት የምስክር ወረቀት(ISO certificate) ማግኘት አልቻልንም ማለት ነው፡፡ታላቁ የንሮ ሰርቲፊኬት የምናገኘው በህይወት ዘመናችን መቋቋም በቻልናቸው ይንሮ ቁስሎች መጠን ነው፡፡ብዙ ቆስለን፤ መላ አካላችንና አእምሯችን ተላልጦና ተጋግተጦ ከዳነ በኋ በሚኖረን የበሰላ መጠን ነው የኛ የህይወታችን የምስክር ወረቀት ውድነት የሚመዘነው፡፡ማንነቱን በብዙ የህይወት በሰላዎች ዥንጉርጉር የሆነው የብዙ የምስክር ወረቀቶች ተሸላሚ ይሆናል፡፡ይህ ማለት ለመኖር ብቁ መሆኑን ያስመሰክራል ማለት ነው፡፡
ይህ የህይወት የምስክር ወረቀት እንደ ሌሎቹ ሰው ሰራሽ ሰርትፊኬቶች ተኮርጆ ሊሰራ አይችልም፡፡ማንም ሰው አስመስሎ  ሊሰራው ቢሞክርም አሳካለትም፡፡የህይወት የምስክር ወረቀት የተሸላሚው ብቻ ነው፡፡

የስነ ህይወት ሊቁ ቻርለስ ዳርዊን የመኖር ብቃት(survival of the fittest) ብሎ የሰየመው ይህንኑ የህይወት ታላቁ የምስክር ወረቀት ይመስለኛል፡፡ለመኖር ብቁ የሆኑ ሰዎች ሳይበርያም ይህዱ ዳሉል መኖር አያቅታቸውም፡፡ለመኖር ብቁ ስለሆኑ ወደበረዶነት የሚቀይር ብርድም ሆነ እንደ ቅቤ የሚያቀልጥ ሙቀት አይበግራቸውም፡፡የህይወት ጠባሳዎችን ተቋቋሞው ለማሸነፍ ይኖራሉ፤ለመኖርም ያሸንፋሉ፡፡የአሸናፊዎች ብቃት የሚለካው በጊዜያዊ ቲፎዞዎች ብዛት ሳይሆን ህይወት ራሷ በምትሰጣቸው በዓለም አቻ ይማገኝለት ልዩ ሽልማት ብቻ ነው፡፡ያኔ ደሮ ይጠሏቸው የነበሩ ሰዎችም እንደ ጣኦት ያከበሯቸዋል፤ለመስገድም ይቃጣቸዋል፡፡በሌሎች ተገድደው ወይም በጥቅም ተደልለው ሳይሆን በገዛ ስሜታቸው  ሰለሚያስገድዳቸው ብቻ ነው፡፡

ስለሆነም ነው ማንኛውም ዓይነት የህይወት ፈተና በትዕግስት፣ በጥንካሬ፣ በብረታትና ለሌሎች ተምሳሌት መሆን በምንችልበት መልኩ ጥርሳችን ነክሰን ማለፍ ያለብን፡፡የራሳችን ፈተና በራሳችን መስራት ስንችል ብቻ ነው የተረጋጋ፣ጤነኛና ደስተኛ ንሮ መምራት የምንችለው፡፡ካልሆነ ግን ከሌሎች በመኮረጅ የኩረጃ ንሮ ለመምራት እንገደዳለን፡፡ዓረቦችን ስናይ ዓረብ፣የሩቅ ምስራቅ ሰዎችን ስናይ የሩቅ ምሰራቆቹን፣ምዕራባውያን ስናይ ደሞ ምዕራባውያንን ለመምሰል የምንፍጨረጨረው በራሳችን ልዩ ማንነት መተማመን ስለማንችል ነው፡፡አንዴ ወደ ምዕራብ ሌላ ጊዜ ደሞ ወደ ምስራቅ እጃችን ለእርዳታ የምንዘረጋው የራሳችን እምቅ ሃብት በራሳችን ጉልበትና ጥበብ ተጠቅመን ራሳችን ማሳደግ ስላቃተን ነው፡፡በራሳችን ሰለማንተማመን ነው የውጭ ኢምባሲዎች ከትብያ አንስተው በስልጣን ርካብ ላይ እዲያቆናጥጡን የምንማልደው፡፡በራሳችን ልዩ ማንነት ተማምነን እኛ በመረጥነው መኖር የምንችለው ግን በራሳችን አኗኗር መኖር እንደምንችል ስናውቅ ብቻ ነው፡፡ይህን የሚያረጋግጥልን ደሞ የራሳችን ፈተና ራሳችን ሰርተን ብቃታችን ስናረጋግጥ ብቻ ነው፡፡


በህፃንነታችን መንከባለሉን ትተን መንፋቀቅ፣ መንፋቀቁን ትተን፣ ተንከርከር ማለቱን… መውደቅ መነሳቱን፣ ይህንንም አልፈን መሮጥ ባንጀምር ንሮ እንደ እባብ በሆዳችን እየተሳብን በኖርን ነበር፡፡ለመናገር ባንኮላተፍና አንዱን እየጣልን ሌላውን እያነሳን ክፉና ደጉን ለማወቅ በተግባር ተፈትነን ባናልፍ ንሮ እንደ እንስሳት ሳርቅጠሉን እየበላንና በቁማችን እየተፅዳዳን በኖርን ነበር፡፡የሰው ልጅ ፈተና ፈርቶ እጁና እግሮቹን አጣጥፎ ቁጭ ቢል ንሮ ዛሬ ከዋሻ ወጥቶ ተአምረኛ የሆኑ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ወጤቶችን ባለቤት መሆን አይችልም ነበር፡፡ ‹‹ሰውን ሰው ያደረገው ስራ ነው፡፡›› የስራው ትክክለኛነት የሚታወቀው ደሞ በፈተና ብቻ ነው፡፡

እናም ለትክክለኛ ስራ፣ለእውነተኛ ማንነት፣ ደስተኛና ጤነኛ ህይወት ለመምራት ፈተናን እንውደድ፤ኩረጃን እናስወግድ፡፡ሙስናን እናጥፋ!! ሰርተን፣ ጥረነ ግረን በህይወት ተፈትነን ማንነታችንን እናስመስክር ፡፡ተንኮል፣ምቀኝነት፣ጭፍን ጥላቻና ዘረኝነትን እንፀየፍ፡፡ከሁሉም በላይ ደሞ ጥገኛ አስተሳሰብን መጥላት ይጠበቅበናል፡፡እነዚህ ሁሉ ፈተናን በማይወዱ ግለሰቦች የሚዘወተሩ የደካሞች መለያ ናቸውና፡፡‹‹ወደ ፈተና አታግባኝ›› ብለን መፀለዩን ትተን፣‹‹ሸክላ የሚጠነክረው በእሳት ተጠብሶ ነው፤ ወርቅም ወርቅ የሆነው በእሳት ተፈትኖ ነው›› በማለት በህይወት እሳት ተፈትነን ህይወት ያዘጋጀችልን ሽልማት ለመውሰድ እንሸቀዳደም፡፡





An extremist rebel group accuses other rebels

Hezbollah fighters 'invading' Syria - rebel chief

Europe and America have agreed to supply mass destructive weapons to Syrian rebels. Their devious motive is to protect human rights violations by Assad's administration. And hence, to oust the national government and replace it by extremist rebel groups... who officially butcher human beings. The recent video scene of a rebel leader eating a dead soldier's heart was really shocking. But the west is still their staunch supporter. The catastrophic fully fledged war in Syria is fully sponsored by the west.

The west may be materially rich beyond measures, but it is spiritually backward and mentally retarded and emotionally paranoid. They are extremely selfish kids who never hesitate to kill others indiscriminately just to collect useless toys.They are historically super egoistic wild beasts. All historical grave homicides were directly or indirectly committed by the so called developed west. During the Rwandan genocide Belgium messed up the conflict. Nazi massacre was not committed in the rest of the world but Europe. Africa, south America and east Asia were forcefully colonized their human and natural resources looted or destroyed irreparably. 
The west(America and Europe) were behind the indiscriminate human destruction of Vietnam. Hiroshima and Nagasaki were deliberately bombed by America. Afghanistan, Iraqi, Libya, and now Syria are invaded by the US and the west in general, and all the human rights violations committed and still being committed are orchestrated by them. The west really is the innovator of terrorism to rationalize their invasions of sovereign nations. And their conglomerate media organizations are rather escalating these heinous human sufferings.

Shame on you pigs of the west! Even in this very 21st century you are devouring human flesh like beasts.You act like those vampire movies you produce yourself. But the irony is you preach of democracy! You deafen us of shouting about human rights violations. 
But the truth is,you don't really know that the world knows you are the devil's advocates. the world won't enjoy the fruits of peace and prosperity unless your ultimate demise is spearheaded! Extremely insane! 
Source: The BBC

Tuesday, May 28, 2013

የጉንበት 20 መከበር ለማን ያስደስታል፤ ማንንስ ያስለቅሳል?



ጉንበት 20 የጭቁን ኢትዮጵያውያን የነፃነት ቀን ነው፡፡ጨለማው የደርግ የአገዛዝ ዘመን የነጋበት ቀን ነው፡፡በዘመነ ደርግ በተለይም የትግራይ ህዝብ ቀን መገበያየት አቁሞ ነበር… ሌሊት ለዛውም ጫካ ባለበት አከባቢ ይገበያይ እንደነበር የህፅንነት አእሙሮየ ዛሬም ይስታውሰዋል፡፡ምክንያቱም ደሞ የደርግ ሚጎች ያለ ርሕራሄ በገበያተኞች ላይ እንደ በረዶ ቦምብ ሲያዘንቡበት ስለነበር ነው፤ ‹‹ ዓሳን ለማጥመድ ባሕሩን ማድረቅ›› በሚሉት የጭቃ ራሶች ብሂል፡፡አዎ! በተለይም ደርግ ሊወድቅ ሲቃረብ… 1980 ዎቹ መጀመርያ ቤታችን ለቀን ከቤተሰቦቼ ጋር ዋሻ ውስጥ ስንኖር የነበረው ጊዜ መቼውም አልረሳውም፡፡

አዎ! ጉንበት 20  እንደ ሴተኛ አዳሪ ከወፍራም ቂጥና ጋን ከሚያሕል ቦርጭ በቀር ምንም ያልነበራቸው  ነገር ግን በጉራ መዓት ከአፅናፍ አፅናፍ ማስተጋባት ለሚቀናቸው ቁራዎች ወፍራም ዳሌያቸውና ሮቶ የሚያክል ቦርጫቸው ፈንድቶ ከጥቅም ውጪ የሆነበት ቀን ስለሆነ እንኳንስ በድምቀት ተከብሮ ስሙ ሲጠራም ይቆጠቁጣቸዋል፡፡አዎ! ያኔ በባዶ ኩራት ራሳቸው ከግኡዝ ተራራ ጋር ሲያወዳድሩ የነበሩ የደርግ ቅጥረኞች ከልክ በላይ ያበጠው ልባቸው ሲሸሹ ፍንድቶ ፀጥ ያለበት ጉልበታቸው ቀጤማ ሆኖ ‹‹ቅማላም፣ ትሓሕት፣ ወንበዴ፣ገንጣይ አስገንጣይ …›› ሲሉት የነበሩት ደርሶ ዶግ አመድ ያደረጋቸው ቀን ያሳምማቸዋል፤ ያንገሸግሻቸዋል፡፡

አዎ! እነዚያ በአመሬካና በአውሮፓ ደምነው በሮዶ ሆኖው አዲስ አበባ ለመዝነብ የሚቀጣቸው የጉረኛውና ጨካኑ ነፍሰ በላ የደርግ አጎብጆች፣አፋሽ አጎንባሾች ራስምታት ነው፤የጥርስ ሕመም ነው፤ የቂጥ ቁስል ነው… የጉንበት 20 በዓል መከበር!፡፡ በድምቀት መከበሩን ይቅርና እንደውም ቢችሉ የጉንበት ወር 20 የሚባል ቁጥር እንዳይ ኖራት ከማድረግ ወደ ኋላ አይሉም ነበር፡፡ ነገር ግን እነዚህ የደርግ ትራፊ ቡሌዎች ወደዱም ጠሉም መከበሩ አይቀረም፤ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የልደት ቀኑ ያህል ያከብረዋልና፡፡

አዎ! ለዘመናት ሲዘፈንለት እንጂ ጥቅም ላይ ውሎ የማያውቀው የአባይ ተፈጥሮአዊው የፍሰት አቅጣጫ መቀልበሱ የጉንበት 20 በዓልን የበልጥ አድምቆታል፡፡በጉንበት 20 የደርግና ማይት የተሳናቸው ደጋፊዎቹ በእጅ ቁጥጥር የዋሉበት፣ ከሃገር ሸሽተው የጠፉበት ሳይሆን ለዘመናት የቁጭት እንጉር ጉሮ ምንጭ የሆኖው አባይም በእጅ ቁጥጥር ውሏል፡፡ገና ደሞ ሙስና፣የመልካም አስተዳደር እጦት፣ ድህነትና ድንቁርና በጉንበት 20 ፍሬዎች ታሪክ ይሆናሉ፡፡ሃገራችን ኢትዮጵያም የወረኞች ብቻ ሳትሆን በተግባር ግንባር ቀደም ተሳታፊዎች ለሆኑ ወገኖችም እኩል የምትደርስ ትሆናለች፡፡በውጭ ጠላቶች ለተቋቋሙ የእናት ጡት ነካሽ ለሆኑ መርዘኛና ዘረኛ ተቃዋሚ ተብየዎች ግን ቦታ አይኖራትም፡፡

የተሻለ አማራጭ ያላቸውና ለኢትዮጵያ እድገትና ብልፅግና፣ ጋራ ሽንተረሯን ብቻ ሳይሆን ከነህዝቦቿ በሰላም፣ በፍቅርና በመከባበር አብረው እንዲያድጉ ለሚተጉ ተቃዋሚዎችና ገዢ መደቦች ግን ልክ እንደናት ትንከባከባቿለች፡፡ ለስልጣን ለመዓርግም ታደርሳቿለች፤ በዘር ሐረጋቸው ሳይሆን በአመራር ብቃታቸው ብቻ!፡፡

ጉንበት 20 የኢትዮጵያ ዳር ድምበር እንጂ በውስጧ ለሚኖሩ ህዝቦቿ ደንታ ለሌላቸው ጭራቆች የቂጥ ቁስል ነው፡፡ስለዓሰብ እንጂ ከዓሰብ ወዲህ ለሚኖሩት ኢትዮጵያውያን‹‹ባንዳ፣ገንጣይ፣አስገንጣይ፣ወያኔ፣ወንበዴ…›› እያሉ እንደ ውሻ ሁሌም እያላዘኑ ለሚኖሩ  ባንዳዎች የጥርስ ሕመም ነው፡፡ በተለይም የነጮች ቂጥ፣የነጮች እቃና ውሾች አጥበው በጣራቀሙት ዶላር አራት ኪሎን ለመቆጣጠር ለሚመኙ ቅዠታሞች እንደ ኤድስ አመንምኖ የሚገድል በሽታ ነው፡፡

ድል ለጉንበት 20 ሰማእታት!

ጉንበት 20 ንህዝቢ ትግራይ




ትግራይ ካብቶም ብጣዕሚ ዝተጨቆኑ ዝብታት ዓለም ብቐዳምነት ዝስራዕ እዩ እንተበልና ካብ ሓቂ ዝርሓቐ ኣባሃህላ ኣይኸውንን፡፡ይኹን እምበር፣ ካብ ማንም ንላዕሊ ህልኸኛን ‹‹እምቢ ንግፍዐኛታት! እምቢ ንዕሉላት ጨቆንቲ! እምቢ ንባዕዳውያን ገዛእቲ!›› ብምባል ብታዘላቶ መሳርያ እንትምክት ድማ ይፍለጥ፡፡ካብ ባዕዳውያን ወረርቲ ንጣልያን፣ገብፂ፣ሱዳንን ኤርትራን ከከም ኣማፃፅኣኦም ሓመድ ደፈጭኦም ኣውፂኡ እግርእግሮም ብምስባር መሊስዎም እዩ፡፡ብተደጋጋሚ ብግፍዒ ረጊፆም ክገዝእዎ ተሃድዶም መፂኦም ብተደጋጋሚ ድማ ከይፈተው ብግዶም ቅልፅሙን ትብዓቱን ንክምስክርሉ ገይርዎም እዩ፡፡

እቶም ጥራሓ ምዓኮሮም ብኹርዓትን ኣጉል ትምክሕትን ፍንፅሕ ዝብሉ ፎሽኳላት ወገናቱ እውን እንተኾነ ባዕሎም ብኮርፋሕ ድኽነትን ድንቁርናን ንክሳቀ ከምዝገበሩዎ እናፈለጡ ብማንነቱ ከይተኣማመን ዓርሰ እምነቱ ንክግፈፍን ብምሕሳብ ብሽሙን ዘይሽሙን ይፅውዕዎ ነይሮም፡፡ንዚኦም እውን እንተኾነ ክክንዲ ዝኣኽሎም ኣጭሒሙዎምን ደኲዑዎምን እዩ፡፡ ሐዚ እውን እንተኾነ ግን እቲ ግስሩጥ መልሓሶም ኣይአርነቡን፤ ከምቲ ቀደም ካልኣይ ዜጋ ከምዝኾነ ገይሮም ይሓስቡ አለው፡፡

ህዝቢ ትግራይ ግን እዝኹሉ ግፍዓዊ ወራራት እንትምክት ሓደ ግዜ እኳ ናይ እንዳማቱ ድምበር ጥሒሱ ኣይፈልጥን፡፡እዚ ድማ ናይ ኩናት ድልየት ከምዘይብሉ እዩ ዘረድአና፡፡ንባዕሉ ብግፍዓውያን ጭቆንቲ ክግዛእን ወሰኑ ክድፈርን ከምዘይደሊ ኹሉ ናይካልኦት ዶብ ሰጊሩ ክወርርን ኩናት ክኸፍትን ተራኢዩን ተሰሚዑን አይፈልጥን፡፡‹‹ንባዕልኻ ዘይት ደልዮ ነገር ንኻልኦት ኣይትግበር›› ዝብሃል ምስላ ዝሰርሕ ኣብ ህዝቢ ትግራይ ጥራሕ ዝሰርሕን ከም መምረሒ ዝውሰድን ይመስል፡፡

ህዝቢ ትግራይ ቡዙሓት መረርቲ ቃልስታት ኣካይዱን አብ ቡዙሓት ዓውደ ውግኣት ድማ በኣማኢቲ ዝቑፀሩ ዓወታት ዓቲሩ እዩ፡፡ገሊኦም ምስካልኦት ኢትዮጵያውያን ኣሕዋቱ መብዛሕቲኦም ከዓ ንበሒቱ፡፡ካብዞም ቃልሲታ እቲ ዝላዓለን ብውሕሉል ኣመራርሓ ዕላማኡ ዝወቕዐን ድማ አንፃር ግፍዓዊ መግዛእቲ ደርጊ ዝተገበረ ቃልሲ እዩ፡፡እወ! እቲ በላዒ ሰብ ወታደራዊ ጨቋኒ ደርጊ ብጀጋኑ ተጋደልቲ ወያነ ሓርነት ትግራይ ተደሲቑ ካብ ሃገር ተባሪሩ፡፡እዚ ቃልሲ እዚ ግን ብዘይካ መሪሕ ህዝቢ ትግራይ ክሳኻዕ ኣይምኻኣለን፡፡ንዚ እዩ ድማ ተረፍ መረፍ መራሕቲ ደርጊ ሐዚውን ንህዝቢ ትግራይ ዘሹሙ ብምሃብ ከዋርድዎ ዝሙኩሩ ዘለው፡፡

ንምኹዋኑ ተጋድልቲ ትግራይ እቲ ካብ ኣፍሪካ ብበዝሒ ወታደርን ዘመናዊ ኣፅዋርን ተወዳዳሪ ዘይነበሮ ደርጊ ብኽመይ እዮም ስዒሮሞ? እወ! ማሕላኦም ‹‹ስጋ ብፆት!›› እያ ነይራ፤ ‹‹ሕድሪ ብፆት›› ኣይነዕብርን ዝብልዎ ከም ከውሒ ዝጠንከረን ኣብ ሞትን ሂወትን ዘይክዳዕ ቃል ድማ ስንቆም ነይሩ፡፡ንተጋደልቲ ትግራይ ኩላ ትግራወይቲ ኣዶኦም፣ ኩሉ ትግራዋይ ኣቦኦም(ኣያኦም)፣ኩሎም ዕሸላት ትግራይ ድማ መናጁስ ኣሕዋቶምን ደቆምን እዮም ነይሮም፡፡ ኣብ ዝዓረፉሉ ገዛ ኹሉ እታዘላቶም ምስ ሰብገዛ ተኻፊሎም ይበልዑን ይሰትዩን፣ ሓዘኖምን ርሓቦምን ብምሕባእ ድማ የፃውቱኻ፡፡‹‹ ማንጁስ ንዓሞ! ቁርስኻ ሕንበሻ ብሻሂ ብላዕ፤ እዚ ቃልሲ እዚ እኮ ንስኹም ኢኹም ዒላማኡ ንክወቅዕ ዝትገብሩዎ!‹ ስጋ ብፆት!› ›› ይብሉኻ ክረኽቡኻ ከለው፡፡ስጋ ብፆት! ዒም ዝበለ ይታሓጎም!፡፡

ዓወት ንበል22ን በዓል ጉንበት 20! ክብርን ሞጎስን ድማ ንጀጋኑ ስውኣትና እናበልኹ ብዛ እትስዕብ ናይ ግዛቸው ግርማይ ግጥሚ ክፍለየኩም፤ ሰላም!፡፡




ስጋ - ብፆት!


ከም ጭሩ - ርጋፍ በሊዑ ጠጢሙ
ከም ፅጉብ ስሒቑ …. መዓንጥኡ ኣስጢሙ
ቦጅቦጅ በሊዑ'ዶ ፡ ሰትዩ? …. ኣብ ኩርኳሕ ሓዲሩ
ኣስሓይታ ፀሓይ ነዳድ …. ማይ በረድ ፀይሩ
ፅንዓት ስንቂ ኮይንዎ …. ፈኪሩ ነዲሩ፡፡
እጋል ሰትዩ …. ከውሒ ዝቋፀሮ
ፍሒሩ በሊዑ ምርቋሕ፡ ሓርኢ - ሓርኦ፣ ሓማሽሮ፡
ከብዱ ብዕፅፍታ ‹‹ስጋ-ብፆት›› ኢሉ ምሒሉ
ንሱ ተሓሊጉ …. እንጀራ ኳደረ፡ ፈውሲ ግስም ኣማቒሉ፡፡
ኣፃድፍ እንትሰግር፡ ጎቦታ እንትሓኩር ኣብቲ ከውታ ለይቲ
ለይትን ቀትርን ጉዕዞ ምስታ ጅግና፡ ኮርዒዳ ንእስቲ፣
ኣብ ዛዕታዕታ …. መልሓስካ ዝልቁም ኣሳሓይታ
ኣብታ ቃዕ ዝበለ ፀሓይ …. ዝበስዕ መንበስበስታ፡
እታ ናይ ሓዋር መግነዝ …. ቁራፅ ተኸዲኑ
ቁንጭን ቁማልን ኣብ እንግድዑ ኣሻዲኑ
ምስ ጋዕ ገልጠም ገጢሙ …. ብፅንዓት ኣሰኲይኑ፡
ደንጎላ ተተርኢሱ …. ኣብ ቋቑራ ሓዲሩ
ፈውሲ ሞት ማይ ስኢኑ …. ‹‹ስጋ ብፆት›› …. ኮይና ዘይትዓብር ቃሉ
….. ደም ስጋ ከኽብር …. ፀኒዑ ምሒሉ፡፡
ንኹሉ ሰጊሩዎ …. ከይተሓንኮኸ ዓቕሉ
ራህዋ ፀይሩ …. መቐረት ጣዕመ ገድሉ፡፡
ንሱ! ‹‹እቲ ስጋ ብፆት›› ባሃሊ
ኣያ ፅንዓት ትእምርተ ዓቕሊ፡፡
ነይሩ ናቱ ተስፋ …. ፀበባ ከብቅዕ
ኣብዘይነበሮ ንዘማቐሎ ገባር ከቕንዕ፡፡
ነይሩ አሰሓይታ ምቕባሉ …. ብጥምየት ምሕምታሉ
ፀፈፍ ምባሉ ….. ኣካሉ ምኽፋሉ፡፡
እቲ ምቁር ህይወት …. ናብራ ገድሊ
እቲ ቅርሲ ዝንተኣለም … ተዘክሮ ትማሊ
ውኻዕኻዕ ፀወታ …. ሙቁር ዘይበሊ
ፅንዓት ዘሳገረ …. ልዕሊ ኩሉ ሓይሊ፡፡
‹‹ስጋ ብፆት›› ንሓልዬት ….
‹‹ስጋ ብፆት›› ንፅንዓት፣
ናፋቒ ሓቲቱ - ዳግም ዝዳሃዮ
ዳግም ወሊዱ ዘፅበዮ
ዳግም ዘሳልዮ
   ‹‹ስጋ ብፆት!!››

ምንጭ፡  ግርዛቸው ግርማይ፡፡ ጋዜጣ ወይን፤ለካቲት  1999 ዓ. ም፡፡





Monday, May 27, 2013

Ethiotelecom launches data roaming services



Ethiotelecom has launched data roaming services in collaboration with other telecom companies starting May 13, 2013. It has signed an agreement with other 26 telecom operators and the service is now operational with 20 operators.
In addition to that, service taste of 14 countries is finished and an agreement will be signed in the near future.
The data roaming service will enable Ethiotelecom customers and roaming partners to use an internet roaming service.

Source:   company flash info.

Saturday, May 25, 2013

አንድነታችን



የአንድነታችን ምሰሶ፣
በዘረኝነት በጭፍን ጥላቻ ተገረስሶ፣
ኦና እንዳይ ሆን ተገርስሶ፣ተደረማምሶ፣
ሰላምና ፍቅር፣
የአብሮነታችን ምስጢር፣
ተራት ተረት ሆኖ እንዳይ ቀር፣
እንዋደድ፤እንተዛዘን፤እንተሳሰብ፤ እንከባበር፡፡
እኛ እናንተን፣ እናንተ እኛን
ስትወቅሱን፣ስንቅሳቹ፣ ስንወቃቀስ፣
ስንከሳችሁ፣ሰትከሱን፣ስንካሰስ፣
ስንሰዳደብ፣ስንደባደብ፣ ስንቧቀስ፣
የዘር ሐረጋችን ስሩ ተመሶ እንዳይበጣጠስ፣
እንቻቻል፤እንታረቅ፤ወደ አብሮነታችን እንመለስ፡፡
እናት አባቶቻችን እኩል ያወረሱን ቤት፣
ስንጯጯኽ፣ስንናከስ እንደ ወሻና ድመት፣
ጓ! ብሎ እንዳይከፈት፣ጠላት እንዳይገባበት፣
መናናቅ፣ጥላቻና በቀሉን ትተን፣
በዘመነ ጉለባላይዜሽን ስንናቆር፣ስንበታተን፣
ዓለም ጉድ! እንደይሰኝ፣እንደይስቅብን፣እንደይንቀን
የመፈቃቀድ፣የመፈቃቀር፣የእኩልነት መፈክር አንግበን
በአንድ አዳራሽ ተሰባስበን፣
እንነጋገር፤እንደማመጥ፤እንምከርበት
‹‹ልዩነታችን ውበታችን ነው›› አንድነታችን እናስምርበት፡፡






Friday, May 24, 2013

ጥቋቁር አይጦችና ጥቋቁር ድመቶች



19ኛው ክፍለዘመን መጨረሻ አከባቢ የነጫጭ ድመቶች ፋብሪካዎች የጥረ እቃ ድርቅ ስለመታቸው ስራ ሊያቆሙ ግድ ሆኖባቸው ነበር፡፡ይህ ከመሆኑ በፊት ግን የተወሰኑ ነጫጭ ድመቶች ወደ ጥቋቁር ድመቶች ሃገር በመሄድ ለችግሩ መፍትሔ የሚሆን መላ አገኙ፡፡በጥቋቁር ድመቶች ሃገር የሚገኙ ንጥረነገሮችም አንድም በማታለል ከልሆነም በማስገደድ ወደ ሃገራቸው በመውሰድ የፋብሪካዎቻቸው እስትንፋስ ለማቆየት ቻሉ፡፡ያ መላ በመላው ንጫጭ ድመቶ ሃገራት ስለተደረሰበት እርሰ በርሳቸው መፎካከር ጀመሩ፡፡

ይህን የተገነዘበው አቶ ቫን ቢስማርክ የተባለ አንድ ነጭ ድመት ጎረቤቶቹ የሆኑትን ሌሎች ነጫጭ ድመቶችን ወደ ሃገሩ በመጥራት የጥቋቁር ድመቶችን ሃገራት አርሰ በርሳቸው ሳይጣሉ እንዴ መቀራመት እንደነበረባቸው ተመካከሩ፤ ተስማሙም፡፡ይህ ይሆነው በነጫጭ ድመቶቹ አቆጣጠር 1884- 1885 ነበር፡፡ከዛም የጥቋቁር ድመቶች ሃገራት(ከአንድ በስተቀር) እንዳለ በነጫጭ ድመቶች ቅኝ ግዛት ስር ወደቁ፡፡

በተናጠል ታግለው ነጫጭ ድመቶችን ከሃገራቸው ማባረር ያስቸገራቸው ጥቋቁር ድመቶች በተራቸው የጥቋቁር ድመቶች አንድነት ለመመስረትና የጋራ ጠላቶቻቸው የሆኑት ነጫጭ ድመቶችን ታግለው ከአህጉራቸው ለማባረር  1945(የነጫጭ ድመቶች አቆጣጠር)  እንቅስቃሴ ጀመሩ፡፡ እንቅስቃሴው እየተጠናከረ መስለመጣም 1963(የነጫጭ ድመቶች አቆጣጠር) የጥቋቁር ድመቶች አንድነት ድርጅት ተመሰረተ፡፡

የድርጅቱ መቀመጫም በነጫጭ ድመቶች ቅኝ ግዛት ያልወደቀችው የጥቋቁር ድመቶች ሃገረ እንዲሆን ተወሰነ፡፡ይህ ድርጅት የጥቋቁር ድመቶች አህጉር እንዳለ ከነጫጭ ድመቶች ቅኝ ግዛት ነፃ ለማውጣት ሚና እንደነበረው ይነገራል፡፡ኢምፔሪያሊዝም(የነጫጭ ድመቶች ልዕልና)፣ኮለኒያሊዝም(የነጫጭ ድመቶች ቅኝ ግዛት) ኒዮ ኮለኒሊዝም(የነጫጭ ድመቶች ዳግመ ቅኝ ግዛት) ለማዳከም ብሎም ለማስወገድ የማይናቅ ትግል አድጓል እያደረገም ይገኛል፡፡

የጥቋቁር ድመቶች አንድነት ድርጅት 2001(የነጫጭ ድመቶች አቆጣጠር(ጥቋቁር ድመቶች ለምን በነጫጭ ድመቶች አቆጣጠር እንደሚጠቀሙ አይገባኝም))  ወደ የጥቋቁር ድመቶች ህብረት ተሸጋገረ፡፡አንድነቱና ህብረቱም ከተመሰረቱ 50 ዓመት ሞላቸው(50 ጎልማሳ ሆኑ)፡፡ይህ 50 ዓመት የወርቅ እዩ በልዩ ታድያ ሰሙኑን በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ጥቋቁርና ነጫጭ ድመቶች በጋራ እንደሚያከብሩትም ይነገራል፡፡

ይህ በዓል ሌላ ልዩ ሊያደርገው ይችላል ተብሎ የሚታሰብ ክስተት ይፈፀማል የሚባል ወሬ እየተናፈሰ ይገኛል፤ ከሰማይ እንደ ወረደ የሚነገርለት ሰማያዊ ፓርቲ የተጠራ የጥቋቁር አይጦች ‹‹ሰላማዊ ስልፍ››!፡፡እንዚያ ጥቋቁር አይጦች ጥቁር በጥቁር ለብሰው ነው አሉ የጥቋቁር አይጦቹን 50 ዓመት በዓል ላይ ለዘመናት ያልተመለሱ ጥያቄዎችን ለመጠየቅ የተዘጋጁት፡፡ጥቋቁር አይጦቹ ‹‹ስላማዊ ስልፍ›› የማድረግ መብታችን ይመለስ፤ በሽብርተኝነት ወንጀል ተፈርዶባቸው የታሰሩት ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞቻችን ይፈቱ፤የሃይማኖት መብታችን ይከበር ብለው በመጠየቃቸው ብቻ የታሰሩ ሞስሊሞች ይፈቱ፤የስራአጥነትና የንሮ ውድነት አዙሪቶች አፋጣኝ መፍትሔ ይበጅላቸው እና ሌሎች ተዛማጅ ጥያቄዎችና ትእዛዞችን ለማስተላለፍ ተዘጋጅቷል፡፡

ጥቋቁር ድመቶቹ ግን ከአሁን በፊት በተካሄደው የጥቋቁር አይጦች ‹‹ሰላማዊ ሰልፍ(ድመቶቹ የጥፋት ሰልፍ ይሉታል)›› የሰው ህይወትና የንብረት ውድመት በመድረሱ ‹‹የሰላምም ይሁን የጥፋት ሰልፍ መውጣት አትችሉም፡፡›› እያሉ ይገኛሉ፡፡አሻፈረኝ ብለው ‹‹በጥፋት ሰልፉ›› ላይ ከተገኙም ድንጋይና ብረት ፈጭቶ ድቄት የሚያደርግ ጥርስ የታጠቁ ጥቋቁር ደመቶች ተዘጋጅተው እንደሚጠበቋቸው ይወራል፡:

ስለሆነም ጥቁር ለባሽ ጥቋቁር አይጦች ሆይ ለውድመት የተዘጋጀ ሌላ ትርፍ ህይወትና ንብረት የለንምና በየጉድጓዳችሁ ተቀብራችሁ ዋሉ እንላለን፡፡የባሰ አታምጣ ነውና ‹‹የጥፋት ስልፋችሁ›› አንፈልግም፤ የናንተ የአዞ እምባ ለሃገር ለወገን አይበጅም፤የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ ነችና ጨዋታችሁ አላማረንም፤አያዋጣንም እንላለን፡፡አይሆንም ካላችሁ ግን ወርድ ከራሴ ብያለሁ፤የወጥመድና የድመት ቁርስ ትሆናላችሁ፡፡