Asfaw Gedamu
Presents Ethiopian news, analysis, articles and commentaries that are worth reading
Pages
Home
የገጣምያን ወግ
ሊጎበኙዋቸው የሚገባ
ድንቃድንቆች
ከመፃሕፍት ዓለም
ዘና ይበሉ
ከልሂቃን አንደበት
Contact Us
የገጣምያን ወግ
ወይ ጊዜ
አንዱን እየጣለ ሌላውን ሊያነሳ
የመጣውን ሊያነግስ ነባሩን ሊያስረሳ
ጊዜ ፈጣን ባቡር ሄደ እየከነፈ
በየፌርማታው ላይ ሰው እያራገፈ፡፡
ምንጭ፡
አንዱዓለም ኪዳኔ፡፡2002 ዓ. ም፡፡በዝናብ ቅጠሪኝ ፡፡(3ኛ ዕትም)፡፡አዲሰ አበባ፡፡
No comments:
Post a Comment
Home
Subscribe to:
Posts (Atom)
No comments:
Post a Comment