እግሂሔር ባርኮ
በፍቅርሽ ማረኮ
ያስለከበኝ በእጄ
ውድ በኩር ልጄ
የኑሮ አጋሬ
የመጀምርያ ፍቅሬ
የነፍሴ እርካታ
የሂይወቴ አለኝታ
ቸር አምላክ የሰጠኝ
በጉያሽ ያኖረኝ
እህቴና እናቴ
ወነድሜና አባቴ
መመክያ ጉልበቴ
የጀርባ አጥንቴ
ሁለመናሽ ፍቀር
የመኖሬ
ሚስጥር
በፍቅርሽ
ልዘምር
በኪዳንሽ
ልኑር
ልቤ
ዝመቺበት
ዓለሜ
ንገሺበት
በሂይወት
ላልለይሽ
ቃልኪዳን
ልሰርልሽ
አትደንግጥ
ነፍስሽ
ሁሌም
ደስ ይበልሽ
No comments:
Post a Comment