ጉንበት 20 የጭቁን ኢትዮጵያውያን የነፃነት ቀን ነው፡፡ጨለማው የደርግ የአገዛዝ ዘመን የነጋበት ቀን ነው፡፡በዘመነ
ደርግ በተለይም የትግራይ ህዝብ ቀን መገበያየት አቁሞ ነበር… ሌሊት ለዛውም ጫካ ባለበት አከባቢ ይገበያይ እንደነበር የህፅንነት
አእሙሮየ ዛሬም ይስታውሰዋል፡፡ምክንያቱም ደሞ የደርግ ሚጎች ያለ ርሕራሄ በገበያተኞች ላይ እንደ በረዶ ቦምብ ሲያዘንቡበት ስለነበር
ነው፤ ‹‹ ዓሳን ለማጥመድ ባሕሩን ማድረቅ›› በሚሉት የጭቃ ራሶች ብሂል፡፡አዎ! በተለይም ደርግ ሊወድቅ ሲቃረብ… 1980 ዎቹ
መጀመርያ ቤታችን ለቀን ከቤተሰቦቼ ጋር ዋሻ ውስጥ ስንኖር የነበረው ጊዜ መቼውም አልረሳውም፡፡
አዎ! ጉንበት 20 እንደ ሴተኛ አዳሪ ከወፍራም ቂጥና
ጋን ከሚያሕል ቦርጭ በቀር ምንም ያልነበራቸው ነገር ግን በጉራ መዓት
ከአፅናፍ አፅናፍ ማስተጋባት ለሚቀናቸው
ቁራዎች ወፍራም ዳሌያቸውና ሮቶ የሚያክል ቦርጫቸው ፈንድቶ ከጥቅም ውጪ የሆነበት ቀን ስለሆነ እንኳንስ በድምቀት ተከብሮ ስሙ ሲጠራም
ይቆጠቁጣቸዋል፡፡አዎ! ያኔ በባዶ ኩራት ራሳቸው ከግኡዝ ተራራ ጋር ሲያወዳድሩ የነበሩ የደርግ ቅጥረኞች ከልክ በላይ ያበጠው ልባቸው
ሲሸሹ ፍንድቶ ፀጥ ያለበት ጉልበታቸው ቀጤማ ሆኖ ‹‹ቅማላም፣ ትሓሕት፣ ወንበዴ፣ገንጣይ አስገንጣይ …›› ሲሉት የነበሩት ደርሶ
ዶግ አመድ ያደረጋቸው ቀን ያሳምማቸዋል፤ ያንገሸግሻቸዋል፡፡
አዎ! እነዚያ በአመሬካና
በአውሮፓ ደምነው በሮዶ ሆኖው አዲስ አበባ ለመዝነብ የሚቀጣቸው የጉረኛውና ጨካኑ ነፍሰ በላ የደርግ አጎብጆች፣አፋሽ አጎንባሾች
ራስምታት ነው፤የጥርስ ሕመም ነው፤ የቂጥ ቁስል ነው… የጉንበት 20 በዓል መከበር!፡፡ በድምቀት መከበሩን ይቅርና እንደውም ቢችሉ
የጉንበት ወር 20 የሚባል ቁጥር እንዳይ ኖራት ከማድረግ ወደ ኋላ አይሉም ነበር፡፡ ነገር ግን እነዚህ የደርግ ትራፊ ቡሌዎች ወደዱም
ጠሉም መከበሩ አይቀረም፤ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የልደት ቀኑ ያህል ያከብረዋልና፡፡
አዎ! ለዘመናት ሲዘፈንለት
እንጂ ጥቅም ላይ ውሎ የማያውቀው የአባይ ተፈጥሮአዊው የፍሰት አቅጣጫ መቀልበሱ የጉንበት 20 በዓልን የበልጥ አድምቆታል፡፡በጉንበት
20 የደርግና ማይት የተሳናቸው ደጋፊዎቹ በእጅ ቁጥጥር የዋሉበት፣ ከሃገር ሸሽተው የጠፉበት ሳይሆን ለዘመናት የቁጭት እንጉር ጉሮ
ምንጭ የሆኖው አባይም በእጅ ቁጥጥር ውሏል፡፡ገና ደሞ ሙስና፣የመልካም አስተዳደር እጦት፣ ድህነትና ድንቁርና በጉንበት 20 ፍሬዎች
ታሪክ ይሆናሉ፡፡ሃገራችን ኢትዮጵያም የወረኞች ብቻ ሳትሆን በተግባር ግንባር ቀደም ተሳታፊዎች ለሆኑ ወገኖችም እኩል የምትደርስ
ትሆናለች፡፡በውጭ ጠላቶች ለተቋቋሙ የእናት ጡት ነካሽ ለሆኑ መርዘኛና ዘረኛ ተቃዋሚ ተብየዎች ግን ቦታ አይኖራትም፡፡
የተሻለ አማራጭ ያላቸውና
ለኢትዮጵያ እድገትና ብልፅግና፣ ጋራ ሽንተረሯን ብቻ ሳይሆን ከነህዝቦቿ በሰላም፣ በፍቅርና በመከባበር አብረው እንዲያድጉ ለሚተጉ
ተቃዋሚዎችና ገዢ መደቦች ግን ልክ እንደናት ትንከባከባቿለች፡፡ ለስልጣን ለመዓርግም ታደርሳቿለች፤ በዘር ሐረጋቸው ሳይሆን በአመራር
ብቃታቸው ብቻ!፡፡
ጉንበት 20 የኢትዮጵያ
ዳር ድምበር እንጂ በውስጧ ለሚኖሩ ህዝቦቿ ደንታ ለሌላቸው ጭራቆች የቂጥ ቁስል ነው፡፡ስለዓሰብ እንጂ ከዓሰብ ወዲህ ለሚኖሩት ኢትዮጵያውያን‹‹ባንዳ፣ገንጣይ፣አስገንጣይ፣ወያኔ፣ወንበዴ…››
እያሉ እንደ ውሻ ሁሌም እያላዘኑ ለሚኖሩ ባንዳዎች የጥርስ ሕመም
ነው፡፡ በተለይም የነጮች ቂጥ፣የነጮች እቃና ውሾች አጥበው በጣራቀሙት ዶላር አራት ኪሎን ለመቆጣጠር ለሚመኙ ቅዠታሞች እንደ ኤድስ
አመንምኖ የሚገድል በሽታ ነው፡፡
ድል ለጉንበት 20
ሰማእታት!
No comments:
Post a Comment