Friday, July 5, 2013

ሰው አይናቅም ልጅም ቢሆን!




ልጅ፡ ‹‹ ማሚ፣ ልምድነው አንዳንዶቹ የራስሽ ፀጉሮች ንጭ የሆኑት?››
እናት አጋጣሚውን ልጇን ለማስተማር ልትጠቀምበት አቆብቁባለች፡፡
እናት፡ ‹‹ባንተ ምክንያት ነው ልጄ፤አንተ በረበሽክ ቁጥር የኔ ፀጉር ነጭ ይሆናል፡፡››
ልጅ(ትንሽ ካሰላሰለ በኋላ)፡ ‹‹አሃ! የኣያቴ ፀጉር ሁሉም ለምን ነጭ እንደሆነ አሁን ገና ገባኝ፡፡››

No comments:

Post a Comment